https://www.facebook.com/share/1DCL8GmRrU/?mibextid=wwXIfr
እኛ ብንሆን መጅሊሱ የሽአን እምነት ሊያስገባ መሆኑ ተደረሰበት የሚል ዜና ይሰራ ነበር #############################################################
እንግዲህ እነ ኢብራሂም ቱፋ ከኢራኑ የሽአ እመነት መሪ ጋር በኢራን ኤምባሲ አማካኝነት ተደጋጋሚ ግንኙነት እያደረጉ መጎኑ ይታወቃል።ይህ ግንኙነት በሱፍይ መጅሊስ መሪወች ቢሆን ኖሮ ፌስቡክ ላይና ቲክተክ ላይ ያሉ የፈጠራ ኡስታዝ ነን ባዮች ምን ዜና ሊሰሩ እንደሚችሉ መቸም መገመት አያቅታቹህም።"መጅሊሱ የሽአ እምነትን ሊያስገባ ንግግር ጀመረ" ብለው በምሽት ዜናቸው እንደሚያደነቁሩን ግልጽ ነው።ከአሁን በፊት መጅሊሱ አህባሽ የሚባል እምነት አስገባብን እያሉ ከ2002-2006 ድረስ እነ ኡስታዝ አወሊያ ላይ የፈጠሯት ፈጠራ ዛሬም ድረስ አቡበክርን፣አህመዲንንም ሆነ ተራ ጯሂ ሳኡዲ የሄዱ አማተር የፌስቡክ ጸሀፊያንን ዛሬ ላይ በመንግስት የህዝብ ተቋም ሰብረው ገብተው እንደፈለጉ እንዲፈነጩ አድርጓቸዋል።
እኛ ማስመሰልም ሆነ መዋሸት እምነታችን አይፈቅደውምና ማጋለጥ ላይ ብቻ ትኩረት እናደርጋለን።"ዘንድሮ ሀጅ አይወጅብም" ያለው ሆዳም በሙፍቲ ጊዜ ትንሽ ብር ተጨመረ ብሎ ዛሬ ላይ ህዝቡ 625000 ብር ከፍሎ ሀጅ እንዲሄድ የሚቀሰቅሰው አህመዲን ጀበል የስልጣን ጉዳይ ስለሆነበት ብቻ መሆኑንም ሳንረሳ እናስታውሳለን።
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #LIKE #ያድርጉ
በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA
#እኔ_ኡለሞቸን_ተቋሜን_መስጅዴን_የምጠብቀው_ጀግናው_የሙፍቲ_ትውልድ_ነኝ