👉 ሰሞኑን ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ስለ ተራዊህ ሰላት በተከታታይ ያስነበቡት ፅሁፍ ሰለፎችን በመከተል ስም ሰለፎችን የሚቃወሙትን ሰለፊይ ነን ባይ ወገኖችን አለቅጥ እያስጮሀ ይገኛል ፤ የሀበሻ ወሀቢ በምላሽ ምናምን ብዙም ያልተነካ ድንግል ስለሆነ ጩሀቱ የሚጠበቅ ነው ።
❇️ ከዚህ ጋር ተያይዞ ራሳቸውን ሚዛናዊ አድርገው ለማቅረብ የሚዳክሩ ቅሉ ግን ወሀቢዝምን ጭልጥ አድርገው የጠጡ ፈጣጦች “ ሁሉም የቻልነውን ይስገድ ፤ ምንም የሚያጣላ ነገር የለም “ ብለው ለወሀቢዮች ስህተት ሽፋን ሲሰጡ ተመልክተናል ።
❇️ የሚያጣላው ሁሉም የቻለውን መስገዱ ሳይሆን ከሰሀባ በላይ የምትከተሉት ሸይኻችሁ አልባኒ በሰሀቦች ስምምነት እስካሁን ሲሰገድ የቆየውን “ ሀያ ረከዐ “ ከሱና የሚቃረንና አዲስ መጤ ተግባር መሆኑን መናገሩና ይህን የሚተገብሩ ሙስሊሞችን የቢድዐ ሰዎች ብሎ መፈረጁ ነው ።
ከላይ ያለው የድምፅ ቅጂ ላይ አልባኒ እንዲህ ይላል :-
“ እነዚህ ሙብተዲዖች ተራዊህ ላይ ሀያ ረከዐ በመስገድ ላይ ችክ የሚሉበት ተግባራቸው ላይ ማስረጃ የላቸውም “ ።
በሌላ ቅጂ ደግሞ : -
“ ጥንት ተራዊህ ሰላት ላይ ሀያ ረከዐን የፈበረኩ ሰዎች “ እያለ ይናገራል ።