📖የዛሬው_ታላቅ_መልዕክት📖
ካነበብኩት ላካፍላችሁ 🙏
❤❤❤
1 …" የምትችል ከሆነ ከማንም የበለጠ ደግ ሁን፤ቢሆንም ደግነትህን አትናገር!!"
2 ……" ራሱን ያጎበጠ ሰው መቼም ሌሎችን አቅንቶ አያውቅም!!"
3 ………" ችግርን በጥቅም ላይ እንደማዋል ጣፋጭ
ነገር የለም!!"
4……" የእብደት የመጀመሪያ ምልክት እራስን
አዋቂ አድርጎ ማሰብ ነው!"
5 …" መጥፎ ቀን የምንለው መጥፎ ሃሳብ.
ያሰብንበት ቀን ነው!!"
6 ………" ድህነትን አትፈርበት! የሚያሳፍርህ ነገር ቢኖር
የአዕምሮ ድህነት መሆኑን እወቅ!!"
7 ……" ቃል ለመግባት የዘገየህ፤ ከገባህ ደግሞ የፈጠንክ ሁኑ!!"
8………"የአንተን ውድቀት ለሚመኙ ስትል ጠንካራ ሁን!!
9 ………" መጀመሪያ ራስህን እወቅ! ጠንካራ ጎኖችህን
ይበልጥ አጠንክርህ
በድክመትህ ላይ ፈጥነህ ዝመትባቸው!!"
10 ………" የተፃፈውን ሁሉ አንብበህ በህሊና መዝገብህ
ከመፃፍህ በፊት
በህሊናህ ሚዛንህ አብጠርጥር!!"
11 ………" ምላስህን ካልጠበካት እስዋ አትጠብቅህም!!"
12 ………"መከራን እና የተወረወረ ድንጋይን ዝቅ ብሎ
ማለፍ ብልህነት ነው!!"
13 ………" መስጠት የማያውቁ ሰዎች ሌሎች ሲሰጡ
ይታመማሉ!!"
14 ……" ራሱን ያወቀ ሰው ሁልጊዜ በኑሮው ደስተኛ ነው!!"
15………" ጠንካራ ሞራል የህይወት ተስፋ ነው!!"
16⚂………" ጨዋ አንደበት የተዘጉ በሮችንይከፍታል!!"
17………" ዛሬን ስለነገ በመጨነቅ ካሳለፍከው ዛሬን
በቅጡ መኖር ተስኖሃል!!"
✨ Share with your Friends
https://t.me/studentnew123
https://t.me/studentnew123
ካነበብኩት ላካፍላችሁ 🙏
❤❤❤
1 …" የምትችል ከሆነ ከማንም የበለጠ ደግ ሁን፤ቢሆንም ደግነትህን አትናገር!!"
2 ……" ራሱን ያጎበጠ ሰው መቼም ሌሎችን አቅንቶ አያውቅም!!"
3 ………" ችግርን በጥቅም ላይ እንደማዋል ጣፋጭ
ነገር የለም!!"
4……" የእብደት የመጀመሪያ ምልክት እራስን
አዋቂ አድርጎ ማሰብ ነው!"
5 …" መጥፎ ቀን የምንለው መጥፎ ሃሳብ.
ያሰብንበት ቀን ነው!!"
6 ………" ድህነትን አትፈርበት! የሚያሳፍርህ ነገር ቢኖር
የአዕምሮ ድህነት መሆኑን እወቅ!!"
7 ……" ቃል ለመግባት የዘገየህ፤ ከገባህ ደግሞ የፈጠንክ ሁኑ!!"
8………"የአንተን ውድቀት ለሚመኙ ስትል ጠንካራ ሁን!!
9 ………" መጀመሪያ ራስህን እወቅ! ጠንካራ ጎኖችህን
ይበልጥ አጠንክርህ
በድክመትህ ላይ ፈጥነህ ዝመትባቸው!!"
10 ………" የተፃፈውን ሁሉ አንብበህ በህሊና መዝገብህ
ከመፃፍህ በፊት
በህሊናህ ሚዛንህ አብጠርጥር!!"
11 ………" ምላስህን ካልጠበካት እስዋ አትጠብቅህም!!"
12 ………"መከራን እና የተወረወረ ድንጋይን ዝቅ ብሎ
ማለፍ ብልህነት ነው!!"
13 ………" መስጠት የማያውቁ ሰዎች ሌሎች ሲሰጡ
ይታመማሉ!!"
14 ……" ራሱን ያወቀ ሰው ሁልጊዜ በኑሮው ደስተኛ ነው!!"
15………" ጠንካራ ሞራል የህይወት ተስፋ ነው!!"
16⚂………" ጨዋ አንደበት የተዘጉ በሮችንይከፍታል!!"
17………" ዛሬን ስለነገ በመጨነቅ ካሳለፍከው ዛሬን
በቅጡ መኖር ተስኖሃል!!"
✨ Share with your Friends
https://t.me/studentnew123
https://t.me/studentnew123