ቁርአን በመሀፈዝ መንገድ ላይ ላለችው እህቴ
አብሽሪ አንዱን ጁዝእ ሀፍዘሽ እንደጨረሽው ሁለተኛውንም ትጨርሻለሽ ከዚያም 3ኛ 4ኛው 5ኛው እያልሽ ሙሉ 30 ጁዝእን የመሀፈዝ ደስታን ትፈነድቅያለሽ ግን ብቻ ሁሌም በአላህ ታገዢ አትስነፊ እህ ጓደኞቼ ሁሉ ጨርሰው እኔ ብቻ ቀረሁኝኮ እያልሽ ለነፍስያሽ አትንገሪያት
እናማ መቻኮሉን ትተሽ ረጋ ብለሽ ደስ የሚለውና ጣፋጩ የመሀፈዣ ጊዜያቶችሽን ሳያልቅብሽ አጣጥሚ ።
ተመኙ ቢባል ያለምንም ጥርጥር ቁርአንን እንደ አዲስ መሀፈዝን እንመኝ ነበር
🖊bin_Husseynfurii