ምክር ለባለ ትዳሮች‼
===============
✍ ትዳር ውስጥ የተሟላ ትክክለኝነት (ምንም ጎደሎ የሌለበት perfection) አትጠብቁ።
ምንም ጎደሎ የሌለባት ሙሉ የሆነች ሚስት አትገኝም።
ምንም ጎደሎ የሌለበት ሙሉ የሆነ ባል አይገኝም።
በተቻለ መጠን መቻቻል፣ መቀራረብ፣ አንዱን በአንዱ ማሟላት ነው እንጂ!
ሁሉንም ነገር ቀጥ አድርጌ አስኬዳለሁ ካልክ አትችልም፤ እንደማትችል ዲንህ ነግሮሃል። ቀጥ አደርጋለሁ ስትል ትሰብረዋለህ፤ መስበሩ ደግሞ መፋታት ነው።
የሚሻለው ከትዳር አጋራችሁ አንዳች ነገሩን/ሯን ብትጠሉ፤ ሌላ ሰው ላይ የሌለ ሌላ የምትወዱላቸው ነገር በርግጠኝነት ይኖራል። ስለዚህ አንዱን -Ve በሌላው +Ve እያተካካችሁ ነፃ ሰው (ኔውትራል) ሆናችሁ በሰላምና በፍቅር የትዳር ህይዎታችሁን ምሩ።
#علمني_ديني:
أنه لا توجد زوجة صالحة كاملة، لا عيب فيها و لا نقص،
و لا يوجد زوج صالح كامل، لا عيب فيه و لا نقص.
فسددوا وقاربوا.
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: "لَا يَفْرَكْ مُؤْمِنٌ مُؤْمِنَةً، إِنْ كَرِهَ مِنْهَا خُلُقًا رَضِيَ مِنْهَا آخَرَ" أَوْ قَالَ: «غَيْرَهُ» أخرجه مسلم حديث رقم (1469).