221828 .pdf
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አዋጅ 1359.pdf
233903.pdf
በወንጀል ጉዳይ ተከሳሽ የመኖሪያ አድራሻው ሌላ ቦታ መሆኑ እንዲሁም የስራ ሁኔታው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሚያንቀሳቅሰው መሆኑ በሚል የዋስትና መብቱ ሊያጣ አይገባም።❗️
በመዝገቡ ላይ የችሎቱ ሐተታ እንደሚከተለው ይነበባል። “በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገመንግስት አንቀጽ 32 ለማንኛውም ኢትዮጲያዊ ከተረጋገጠው የመዘዋወር መብት አኳያ አመልካቾች በሐገሪቱ አካባቢ የመዘዋወር እና የመኖሪያ ቦታ የመመስረት መብት አላቸው ፡፡ ስለሆነም አመልካቾች የሌላ ቦታ ነዋሪ መሆናቸው ብቻውን በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 19 ንዑስ አንቀፅ 6 የተረጋገጠላቸው በዋስ የመልቀቅ መብት እንዲነፈግ የማድረግ እና በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 25 የተደነገገውን በሕግ ፊት እኩል የመሆንና እኩል የሕግ ጥበቃ የማግኘት መብትን የሚጥስ በመሆኑ ተቀባይነት ያለው ምክንያት አይደለም፡፡”
ሰ/መ/ቁ 233903 ጥቅም 08 ቀን 2015 ዓ.ም