...........👇
ሰው በራሱ ደስታኛ ካልሆነ ነው ከብዙ ሰው ጋር እሚጣላው…አብዝቶ እሚከራከረው…ያለ ምክንያት እሚነጫነጨው…
ሰው ከራሱ ጋር ሳይስማማ ሲቀር ነው ብዙ ስህተቶች መስራት እሚያበዛው…ሌሎችን መውቀስ እሚያበዛው…
ለምን እንደሆነ እኔም አላውቅም…ግን እኔም ብዙ ጊዜ ደስ አይለኝም…ለዛም ነው መሰለኝ ስህተቴ የበዛው…