ተመስገን አብይ _ Psychologist


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


Psychologist
Behavior Trainer
Master of Cermoney (MC)
የሚቻለው መቻል ነው!
ሰው ማለት መሆን ነው። መሆን ደግሞ መቻል ነው።
በዚህች ምድር ላይ ላለመቻል የተፈጠረ ፍጥረት አለ ብዬ አላምንም ለመቻል እንጂ። መቻል የፍጥረታት ሁሉ ባህርይ (በተለይ የእኛ ሰዎች) ነው።

ለአስተያየት @Temu1msw

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


💯 የስራ ማስታወቂያ 💯

♦️ብዛት ያለው የሽያጭ ሰራተኛ ይፈለጋል!

💥 በጣም ለየት ያለ
💥 በጊዜና ቦታ ያልተወሰነ
💥 በስራችን ልክ የሚከፍለን

ዓለም አቀፍ ካምፓኒ የሆነ ስለሆነ እድሉን ተጠቀሙ::

እድሉ ለሁላችሁም ነው::

ቀጥሎ ባለው ሊንክ ይመዝገቡ.... እድሉን ይጠቀሙ::

https://surveyheart.com/form/67ab74078d1bca0c1be02fb4


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Procrastination

ማራዘም ለምን?

ለማረዘም የሚያበቃን ምንድነው? ታዲያ ምን እናድርግ?

እንደምናውቀው ማራዘም ብዙዎቻችን የምንቸገርበትና ለማስተካከል እየሞከርን ያልተሳካልን ጉዳይ ሊሆን ይችላል::

መፍትሄ በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ...

Telegram




በቀን 2-3ሰዓት ብቻ በመስራት ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበት ትልቅ የስራ ዕድል
የተለየ እውቀት, ችሎታና ልምድ የማይጠይቅ
በስልካችሁ መስራት የምትችሉት

ለ 10 የመስራትና የመለወጥ ጠንካራ ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ

ይደውሉ ይመዝገቡ
+251-937217776
+251-960865151








Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram






📻 ነጋትና ሕይወት

ከመድረክ ጀርባ #3: የተንሸራተቱ ኃላፊነቶች

⛱ ከሰዎች ተነጥሎ ብቻን የተኖረ ሕይወት
⛱ በበቀል ስሜት የተኖረ ሕይወት
⛱ በፀፀት በፍርሃት በግራ መጋባት.... ውስጥ የተኖረ ሕይወት

ቤተሰብ ኃላፊነቱን መወጣት ሲያቅተው በልጅ ላይ ያለውን ተፅዕኖ የሚያሳይ የአድማጭ ታሪክ ነው

👌 ሙያዊ መፍትሄ ተሰጥቶበታል!

👂 ያድምጡት
📔 ከራስዎ ጋር ያገናኙት ይማሩበት
🤝 ለወዳጅዎ ያጋሩት


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251-935545452
+251-970414243

Telegram |Facebook |YouTube


👆ይህን ስልጠና ካዘጋጁት ሰዎች አንዱ ነኝ
እናንተም ብትሳተፉ ብዙ ነገር ትቀይሩበታላችሁ አያምልጣችሁ!👆


Репост из: Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
🎯 ለ 15 ሰዎች ብቻ

ፍርሃትን የመግራትና የመድረክ አያያዝ ስልጠና!!🎤

👌መቻልና ብቃት ላይ መሰረት ያደረገ!

🔴 ሳይለወጡ የማይጨርሱት ስልጠና!

🔥 ይመዝገቡ ቦታዎን ይያዙ!


+251-970414243
+251-935 545452

Telegram | Facebook |YouTube


Репост из: Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
❓እንጠየቅ

አንድ ሰው ራሱን ማወቁን ወይም አለማወቁን በምን ያረጋግጣል? 🤔

💬 መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን

+251-970414243
+251-935545452


Telegram |Facebook |YouTube


Репост из: Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ
ስራ መቻልህን የምታውቀው የስራህ አለቃ አንተ ከሆንክ ነው!

💥 አለቃ ለሚችል ሰው አስፈላጊ አይደለም!


+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7


📻 ንጋትና ህይወት

የንቃት ሰዓት፡ ግዜን ማሳደር

⛔️ ግዜን ማሳደር ለምን?
⛔️ ግዜን የማሳደር ባህሪን በምን እናስተካክለው?


❗️ግዜን ማሳደር ህይወትን ወደ ሞት ማንሸራተት ነው!


👂ያድምጡት መንስኤዎቹንና መፍትሄዎቹን ያገኙበታል።
 

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።


+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7


ስሜት ምንድን ነው?

ስሜት ሰውነት ምላሽ የሚሰጥበት መንገድ ነው። አሁን ሰውነቴ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን የማውቀዉ በሚሰማኝ ስሜት ነው። ብዙዎቻችን እንደምንለው ስሜት እንዲሁ የሚነዳን ወይም ጠላታችን አይደለም።

አሉታዊ ስሜቶች ልክ ያልሆነ ነገር እንዳለ የሚጠቁሙንና ማድረግ የሚገባን ነገር እንዳለ አመላካች ናቸው። አዎንታዊ ስሜቶች ላደረግነው ትክክለኛ ድርጊት ማረጋጫ ናቸወ። 

ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ስራ ላይ የቆዬ ሰው የድካም ስሜት ይሰማዋል። ይህም ሰውነቱ እረፍት እንደሚፈልግ መልእክት ነው። ሰውነትም በቂ እረፍት ሲያገኝ የመነቃቃትና ዘና የማለት ስሜትን ይናገራል።
ነገር ግን ያለ በቂ እረፍት ስራችንን ብንቀጥል ሰውነት የድካም ስሜትን መንገር እየቀነሰ ይሄዳል በሇላም ዝም ይላል። ታዲያ በዚህ ግዜ አንዳንድ ሰዎች ምንም ያህል ብሰራ የድካም ስሜት አይሰማኝም፤ ሰርቼ አልጠግብም ይላሉ።  ያልተረዱት ነገር ሰውነት መልስ መስጠት ሲያቆም እየደከመና እየሞተ መሆኑን ነው። ህመሞችን እያከማቸ መሆኑን አናውቅም። 

የሰውነታችንን መልእክት ግዜ ሰጥተን ብናደምጠው ሰውነታችን በጣም ጤናማና ረጅም ግዜ የሚያገለግለን መሆን ይችላል።

ስሜትን ባለማድመጥና በመካድ ጤናማ መሆን አይቻልም። ስለዚህ ስሜት ጠቃሚና ቦታ ሰጥተን ልናደምጠው የሚገባን ነገር ነው!


ተመስገን አብይ_psychologist
https://www.facebook.com/inmotivation


📻 ንጋትና ህይወት

🎧 ከግርዶሽ ጀርባ

ያድምጡት እነዚህን ያገኛሉ፦

📌 ለራሳችንና ለሰዎች ጉዳይ የምንሰጠውን ግዜ መመጠን መቻል
📌 መረጋጋትና ማድመጥ መቻል
📌 ለውሳኔ በቂ ግዜ መውሰድ መቻል

ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።

+251970414243
+251935545452

Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7


📻 ንጋትና ህይወት

❓እንጠየቅ

🤔 ሰዎች ስሜታቸውን መስማት የሚያቆሙት ምን ሲሆኑ ነው?

♦ የሃሳብ መብዛት ስሜትን ይጋርደዋል።
♦️ ለስሜትም የበዛ ትኩረት መስጠት ሃሳብን ያጠፋዋል።

🎧 ያድምጡት በቂ ምላሽ ያገኛሉ!


ማይንድ ሞርኒንግ የባህሪ ስልጠና ምርምርና ማማከር ከ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር በመተባበር  ዘወትር ሰኞ ከ 8-10 ሰዓት በቀጥታ የሚቀርብላችሁ የሬድዮ ፕሮግራም ነው።


+251970414243
+251935545452


Telegram: @mindmorning
Facebook :https://www.facebook.com/mindmorning
YouTube :https://youtube.com/@mindmorning8895?si=kf-l6KGU52UoetK7



Показано 20 последних публикаций.