Репост из: ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
📣የማይቀርበት ልዩ ፕሮግራም ለሴቶች
"فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنبِكَ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ .. " محمد ١٥
" እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ፡፡ ስለ ስህተትህም ለምእመናንም ምሕረትን ለምን…" ሙሀመድ 15
❓ከሞት በኋላ ህይዎት እንዳለ የሚያምን ሰው ሁሉ ምኞት ጀነት መግባት ነው አይደል?
🔑ወደዚህ ውድ ወደሆነው ዘላለማዊ ሀገር ለመግባት ቁልፉን ማግኘት ግድ በመሆኑ
የዚህ እሁድ ዉሎ በአላህ ፈቃድ ስለቁልፉ መማማር ይሆናል።
▫️በተጨማሪም በእለቱ ሌሎች አስተማሪ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።
➤እሁድ ታህሳስ 27፣2017
➤ከጠዋቱ 3:30-:6:00
➤18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
⚠️የፕሮግራሙ ታዳሚ በመሆን፣ እህቶችንም በመጋበዝ የእውቀትና የምንዳ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/darulhadis18