የሌባው አላማ ማታለል እና ሰዎችን ወደ ጥፋት መምራት ነው።
ኢየሱስ ግን የመጣው እውነተኛ፣ የዘላለም ሕይወት ለመስጠት እና ርቀህ የነበርከውን አንተን ከእግዚአብሔር ጋር ለማስታረቅ ነው። በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ሌባው ሊሰርቀው የማይችለው የዘላለም ሕይወት፣ የተትረፈረፈ ሰላም ቀርቦልሀል።
ይህንንም ሕይወት ለመኖር ዛሬ ብትወስን ከክርስቶስ ጋር ባለው ግንኙነት እስከ ዘለአለም ድረስ የእረፍት ህይወትን ትኖራልህ።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest