እግዚአብሔር ርሁሩህ እና መልካም አምላክ ስለሆነ ህዝቡ ከጥፋት እንዲመስ ወደ እውነተኛ ንስሐ ይጠራል። ንስሐ ደግሞ በሚታይ ድርጊቶች ላይ ብቻ ሳይሆን በቅንነት፣ በጾም፣ በልቅሶ፣ ራስን በቅዱሱ እግዚአብሔር ፊት በማዋረድ ለኃጢአት ጥልቅ ንስሀ በመግባት እና ከኃጢአት በእግዚአብሔር ፀጋ ለመራቅ ፈቃደኛ መሆን ነው።
በዚህ በጾም ወቅት እግዚአብሔር ዛሬ አንተንም እየጠራህ ነው ። በፍጹም ልብህ ወደ እርሱ እድትመለስ፣ ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን ወደ ጎን በመተው በጸሎት እራስህን ዝቅ በማድረግ እና በቅንነት ፈልገው። እግዚአብሔር ለሚመለስ እና በምህርቱ በሚታመን ሰው ይደሰታል።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest
በዚህ በጾም ወቅት እግዚአብሔር ዛሬ አንተንም እየጠራህ ነው ። በፍጹም ልብህ ወደ እርሱ እድትመለስ፣ ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን ወደ ጎን በመተው በጸሎት እራስህን ዝቅ በማድረግ እና በቅንነት ፈልገው። እግዚአብሔር ለሚመለስ እና በምህርቱ በሚታመን ሰው ይደሰታል።
ኢዮኤል 2:12፤ አሁንስ፥ ይላል እግዚአብሔር፦ በፍጹም ልባችሁ፥ በጾምም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest