እንደ ፈሪሳውያን ያሉ የሃይማኖት መሪዎች ሆን ብለው በጾም ወቅት ደካማ፣ የተጎዱ እና ጾመኝነታቸው በሰው ሁሉ ፊት እንዲታወቅላቸው ይጥራሉ: አንዳንዶች ደግሞ የአምላክንም ትኩረት ለመሳብ በሚመስል መልኩ ራሳቸውን ያገረጣሉ፤ እኝህ ሰዎች ዋና አላማቸው እውነተኛውን ጾም በእግዚአብሔር ፊት ከመጾም ይልቅ በሰው ዘንድ ታይታ መፈለግ ነው። ይህ አይነት ጾም ከእግዚአብሔር ዘንድ ምንም ዓይነት ሰማያዊ ሽልማትን አያስገኝም።
ዛሬ በጾም ላይ ላለኽው ወንድሜ ይሄን እውነት እነግርሀለሁ፤ ጾምህን በትሕትና እና በቅንነት እንደ እግዚአብሔር ቃል ማከናውን እና እውነተኛው ጾም በአንተ እና በእግዚአብሔር መካከል ብቻ መሆኑን በመረዳት የሚደረግ ስርዓት እንጂ ለሌሎች ታይታ አይደለም። አንተ ከእግዚአብሔር ጋር በድብቅ የምታደርገውን የሚያይና ዋጋ የሚሰጥ አምላክ ነው።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest