ድንበር ማለፍን(ኢፍራጥ) እና የአቋም መውረድን(ተፍሪጥን) የምትለካው በሰዎች ማንነት ሳይሆን በመርህ መሆን አለበት
፣
"እነእከሌ ድንበር አልፈዋል እኔ ደግሞ እንደነሱ አይደለሁም ስለዚህ ድንበር አላለፍኩም አትበል። ምናልባት እነሱ ድንበር ያለፉት ሀያ ሜትር ያህል ሊሆን ይችላል።አንተ ደግሞ አስራአምስት ሜትር ላይ ቆመህ ሊሆን ይችላል። ሁሉም ድንበር ማለፍ ነው።"
፣
እነከሌ ተንሸራተቱ ምናምን ከማለትህ በፊት አንተ ስንት ሜትር ከፍታ ላይ እንዳለህ መርምር።