ከአማራ ቴሌቪዥን ማታ የተከታተልኩት ነውር
፣
በአማራ ላይ የተነሱ ጠላቶችና የተደረጉ ወረራዎች
1)ግራኝ(የግራኝ ወረራ)
2)የግራኝ ወረራን ተከትሎ የተደረገው(አቅራቢው በግልፅ ስሙን ባይጠቅሰውም ምን ለማለት እንደፈለገ ታሪክ ያሸተተ ሁሉ በቀላሉ የሚያውቀው ነው)
3)የጣሊያን ወረራ
4)የህዋሃት ወረራ
፣
ልብ በሉ የመንግስት ሚዲያ ነኝ እያለ የአማራ ሙስሊም በሚከፍለው ግብር እየሰራ ኢማም አህመድን ወራሪና የአማራ ጠላት አድርጎ አስቀምጦታል።በስሙ እንኳ ለመጥራትም አልወደደም።
፣
ኢማም አህመድ ከሱ በኋላ የመጡ መሪዎች ያጠበቧትን ኢትዮጵያ አስፍቶ የመራ ጀግና ነው። ሀይማኖቱን መሰረት አድርገህ ልታኮስሰው ብትሞክር የምትኮስሰው አንተ ነህ!
በዚህ የሚሸማቀቅ ሙስሊም ሊኖር አይችልም።