ልክ የዛሬ አመት ታህሳስ 10 /2012 በሞጣ የተከሰተው የሽብር ጥቃት
፣
ሁሉም ሙስሊም ሸር ያድርገው!!
ሸር ሸር!! 100 ሸር!!
፣
እለቱ አርብ ነበር። ታህሳስ 10 ኢትዮጵያ ሳታላይት ለመጀመሪያ ጊዜ ያመጠቅችበት እና በህዝቡ ዘንድ የኩራትና የከፍታ ስሜት የተፈጠረበት እለት ነበር።ሆኖም በተቃራኒው አመሻሽ ላይ በምስራቅ ጎጃም ሞጣ ከተማ የህዝቡን የከፍታ ስሜት አፈር እድሜ ያበላ የዝቅጠትና የጭካኔ ድርጊት ተፈፀመ።
፣
በዚያ እለት አርብ (ጁማአ)ማታ በሞጣ ሙስሊሞች ላይ የተደረገው የሽብር ክስተት እንዲህ ነበር።
፣
የሞጣ ከተማ አውቶቡስ መናህሪያ ገና ከቀኑ 11 ሰአት ላይ ተዘጋ፣ወደሞጣ የሚያስገቡ መንገዶች በተደራጁ አሸባሪዎች ተዘጉ፣ ኔትወርክ ተቋረጠ፣ የፓሊስ ፒክአፕ መኪናዎች ለሽብር ተግባር የሚውል ቤንዚን አመላለሱ፣ በሙስሊም ሱቆችና መኖሪያ ቤቶች የተከራዩ የከተማዋ ክርስቲያኖች ለቀው እንዲወጡ ተደረገ። ከዚያም 11 ሰዓት ገደማ ጊወርጊስ ቤተክርስቲያን ተቃጠለ በሚል ሙስሊሞችን ለማጥቃት በሽብር ቡድኑ ሆም ተብሎ ወሬ ተሰራጨ ።
፣
ከዚያም ከጊዎርጊስ ቤተክርስቲያን ተደራጅተው የመጡ አሸባሪዎች መስጅዶችን ማንደድ ተያያዙት።ሙስሊሞች ተደናግጠው ሲወጡ የታጠቀ ፓሊስ "ግባ" እያለ እያስፈራራ አስመለሳቸው። የህዝብ ሰላም ለማስከበር አደራ የተሰጠው አካል እንዲህ ሆኖ ቀረ። የሽብር ቡድኑ የአካባቢውን ህዝብ በማደናበር የሙስሊሞችን ንብረት እና ምልክት(symbol) ወደማውደም፣ ማቃጠልና እና መዝረፍ አመራ ።
፣
ከባህርዳር የተነሳው ልዩ ሀይል መንገድ ተዘጋብኝ በሚል ነገር አለሙ እስኪያልቅ ድረስ ዘገየ። በመሆኑም ድርጊቱ የቆመው ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ ልዩ ኃይል ወደ ከተማዋ ከገባ በኋላ ነበር። ባጠቃላይ ወደ300 ሱቆች ፣ 4 መስጊዶችና በውስጣቸው ያሉ ቅዱሳን መፅሀፍቶች፣ ግዙፍ የንግድ ህንፃዎች እና ብዙ ተሽከርካሪዎች በእሳት ጋዩ። የሞጣው የሽብር ድርጊት ከቃጠሎና ዘረፋ በተጨማሪ ድብደባና የግድያ ሙከራዎችም ነበሩበት።በአንደኛው መስጅድ ቅጥር ግቢ ውስጥ የነበረ ኢማም ከውስጥ እንዳለ ሊያቃጥሉት ሲሉ በመስኮት ዘሎ ሂወቱን ማትረፍ ችሏል።
፣
አሸባሪዎችም ጊዎርጊስ የኛ፣ ማሪያም የኛ እያሉ በደቦ ጨፈሩ።የሙስሊም ሱቆች እና ቤቶች እንዲቃጠሉ የተደረገው የሽብር ቡድኑ ቀድሞ ባዘጋጀው የስም ዝርዝር አማካይነት እየተመረጠ ነበር።
፣
ከክስተቱ ሁለት ሳምንታት በፊት «ሙስሊሞች ሊያጠቋችሁ ነው» በሚል ክርስቲያኖችን በሙስሊሞች ላይ የሚያነሳሳ የተቀናበረ ፊልም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍል ሲታይ ሙስሊም አክቲስቶች ነገሩ አደገኛ ነው ብለው አስጠንቅቀው ነበር። ግን ትኩረት አላገኘም ነበር።
በሞጣ ከተማ ከቃጠሎው 15 ቀናት በፊት ሙስሊሞች በሰንበት ቀን ስራ እንዳይሰሩ የመከልከል እንቅስቃሴ ተጀምሮ ነበር።
፣
####የክልሉ መንግስት ምላሽ
፣
የክልሉ ርእሰመስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በጊዜው አንዲት ቃል መግለጫ እንኳ ትንፍሽ አላለም። ከ19 ቀን በኋላ ለገና በአል እንኳን አደረሳችሁ ለማለት በዋዜማው በኢቲቪ ብቅ ሲል እግረመንገዱን ስለክስተቱ ሲያነሳ«ሕጋዊ የሆነውን መጅሊስ ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በመስጊዶቹ ቃጠሎ መሳተፋቸውን» በመግለፅ ሙስሊሞችን ወነጀለ። አገር አንቀጥቅጥ ተቃውሞ ሲደረግሞ "ማንም ስለጮኸ አይደለም! ሲል ንቀቱን አሳየ።
፣
የአዴፓ ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ዮሃንስ ቧ ያለው ወደአፋር ሄዶ ከሙስሊም ወጣቶች ተቃውሞ ሲገጥመው እኛ በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አንገባም ብለን ነው ዝም ያልነው በማለት በኦርቶዶክስ ላይም ተመሳሳይ ጥቃት ሲፈፀም አልፈነዋል አለ።
፣
ይህ ብቻ ሳያንስ በክልሉ የሚገኙ ሚዲያዎች ዶ/ር አብይ እና ታከለ ኡማ የሞጣውን ጥቃት ለምን አወገዙ ብለው አለቃቀሱ ።የክልሉ የሰላምና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር በድርጊቱ ላይ የተሳተፉ አካላትን ከማሳደድ ይልቅ በህዝበሙስሊሙ መካከል ያለውን ልዩነት ነቅሶ አውጥቶ ማራገብ መረጠ።«መንገድ ተዘጋብኝ» ያለው በእሱ ስር የነበረው ልዩ ኃይል ወደቦታው የደረሰው ሁሉም ነገር ተቃጥሎ ካለቀ በኋላ መሆኑ እየታወቀ መንገድ የዘጋውን ቡድን ለማደን አልቻለም።
፣
መጅሊስ በሞጣ የተደረገውን የሽብር ጥቃት የሚያጣራ አብይ ኮሚቴ አዋቅሮ ወደቦታው ልኮ ነበር።አብይ ኮሚቴው ወደቦታው ሲሄድ እገታ ካጋጠመው በኋላ በድርድር ሞጣ ገብቶ ተጎጅዎችን አነጋግሮ ተቋማቱን ጎብኝቶ የታዘበውን ነገር ወይም ያገኘውን ግኝት መሰረት አድርጎ ከክልሉ አመራር ጋር ለመነጋገር ወደመስተዳድር ሲሄድ "በአስቸኳይ ስብሰባ ምክንያት" የክልሉን ፕሬዝደንት አቶ ተመስገንን ማግኘት አይቻልም የሚል ምላሽ ተሰጥቶታል።አጣሪ ኮሚቴው ወደሞጣ በሄደበት ወቅትም የሞጣ ከተማ አስተዳደር ፅፈት ቤት ኮሚቴውን ለማናገር ፈቃደኛ አልነበረም።
፣
በአካባቢው የተሰማራው ፀጥታ አስከባሪ ወደዚያ ቦታ የሚያቀኑ ከፌደራልና ከክልል የተውጣጡ እንግዶች በካሜራ ያለውን ሁኔታ መቅረጽ እንዳይችሉ አግዷል።
፣
በሞጣው ቃጠሎና ዝርፊያ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉት ሰዎች ገሚሶቹ በሁለት ሺ ብር ዋስ የተፈቱ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ የወንጀል ህጉ አንቀፅ 420 ተጠቅሶ እስከ3 ወር ብቻ ሊያስፈርድባቸው በሚችል ክስ ተከሰሱ።
፣
በሞጣ የደረሰውን የመስጊድና ቢዝነስ ተቋማት ውድመት ለማውገዝ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ተቃውሞ እንደሚደረግ አቶ አበረ አዳሙ ባወቀ ጊዜ ሊደረግ የታሰበውን ተቃውሞ ክልሉን የማፍረስ ተግባር እንደሆነ በሚከተለውን መልኩ ገልፆት ነበር።"በግድ ይህ ክልል ይፍረስ ብሎ የሚመኝ አካል ካለ ተስፋ ይቁረጥ"።
እነዚህ ሰዎች ዛሬም በደህንነት መስሪያ ቤት ፣ በክልሉ ርእሰመስተዳድር ና በፓሊስ ኮሚሽነትርነት ቦታ ተወዝፈዋል።
፣
###ከጥቃቱ በኋላ መረጃን ማድበስበስና ሌሎችን ተጠያቂ ለማድረግ የተደረገ ሙከራ
፣
በሞጣው የሽብር ድርጊት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ እጁ ያለበት ተጠርጣሪ ተጠያቂ እንዳይሆን አስቀድሞ ሌሎችን መክሰስ መርጧል።እስቲ በምሳሌ እንይ
፣
የመንግስት ሚዲያዎች በተለይም የአማራ ክልል ሚዲያ መስጊድ ተቃጠለ ላለማለት ቤተእምነቶች ተቃጠሉ የሚል ሀረግ እየመዘዙ አስቀየሱ።
አንዳንድ የአማራ ክልል አመራሮች ጣታቸውን ወደ ህዋሃት ቀሰሩ።ሌሎች ደግሞ ሀይማኖትን የማይወክሉ "ትቂት ፅንፈኞች" በሚል አደባበሰዋቸው። እንደእስክንድር አይነቱ አሸባሪ ደግሞ ወደ የኦሮሚያ ብሄርተኞችን ተጠያቂ አደረገ።ማህበረቅዱሳን የተባለ ፅንፈኛ ድርጅት በሙስሊሞች የርስ በርስ መከፋፈል የመነጨ እንደሆነ በማስመሰል የራሱን የሀሰት ወሬ በቴሌቪዥኑ አሰራጨ።ዘመድኩንን የመሰሉ አንዳንድ ቁማርተኛ የኦርቶዶክስ ሰባኪዎች "ውሃብያ" የሚል ፈሊጥ ተጠቅመው ጉዳዩን በዚህ ምናባዊ ቡድን ላይ ለማላከክ ሞክረዋል። አንዳንድ ድኩማን አክቲቪስት ነን ባዮች ደግሞ ጉዳዩ የውጭ እጅ አለበት እስከማለት ደረሱ።ይሄ ሁሉ አካል መስጅዶች መልሰን ለመገንባት እንሰራለን የሚል የመደለያ ሩጫ ተሯሯጠ።ሩጫቸው ግን የሙስሊሙን ለቅሶ ለመቀማት እንጅ መልሶ ለመገንባት አልነበረም።
፣
ከሌሎች በተለየ ስለሁኔታው የተሻለ ዘገባ የሰራው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፍትህ ጋዜጣ ላይ ነበር። ፍትህ ጋዜጣ "ጎንደር እሽሩሩ" በሚለው ፅሁፉ የሚከተለውን አትቷል
፣
"ስማቸውን መናገር ያልፈለጉ የፀጥታ ሀላፊ ፦