ሪፖርት አድርገዋል ፤ >> ሲሉ ለዚህ ፅሁፍ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ። "በዚህ በመረጃ በታጨቀ ፅሁፍ ጋዜጠኛ ተመስገን የፍትህ ምንጮቹን ጠቅሶ " የቀድሞው የክልሉ የልዩ ኃይል አዛዥ ብ/ጄ ተፈራ ማሞ ፤ ከወራቶች በፊት ሁኔታውን ገምግመው < ችግር ሊፈጠር ይችላል > የሚል ግምት በመያዛቸው ፣ አንድ ሻንበል ልዩ - ኃይል ሞጣ ላይ ሰፍሮ እንዲጠብቅ መድበው እንደነበረ ተናግረዋል ። … "ይህ ኃይልም በቅማንት ጉዳይ እንደተነሳና ተመልሶ ወደ ሞጣ እንዳልሄደ ተመስገን ያብራራል ።
፣
#### የሙስሊሞች የተቃውሞ እንቅስቃሴ
፣
የክልሉ መንግሥት የተቃጠሉ መስጅዶችን እንዲገነባ፤ ንብረታቸው ለወደመባቸው ወገኖች ካሳ እንዲከፍል እና መልሶ እንዲያቋቁም ቢጠየቅም በንቀትና በትእቢት ተወጥሮ በማለፉ ህዝበሙስሊሙ በአራቱም ማእዘን እንዲሁም በውጭ ሀገር ጭምር ከፍተኛ ቁጣ አሰማ። በእምነት ላይ ያነጣጠረው ሙስሊም ተኮር ጥቃት በጓዳ የተቀመጡ እናቶችን እንኳ ሳይቀር ገፍቶ ያስወጣ ነበር።በእለቱ በባህርዳር ከተሰሙ መፈክሮች ውስጥ "በአማራ ክልል እያቆጠቆጠ የመጣው የመንግስት የሀይማኖት ጋብቻ መፍትሄ ይሰጠው" የሚል ይገኝበታል።በተለይ ኮምቦልቻ ከተማ ከዚህም ጠንከር ያሉ መፈክሮች ተደምጠዋል።
፣
አጣሪ ቡድኑ ለአማራ ክልል ሁኔታውን ለማስረዳት ያደረገው ሙከራ ውጤት አልባ ሆነ።ሙስሊሙ ያስቀመጣቸው የካሳ፣ መልሶ የማቋቋምና የይቅርታ ጥያቄዎች ምላሽ ስላላገኙ የፌደራል መንግስት አቤት አለ። ፌደራል መንግስቱ ግን ጣልቃ ለመግባት አልደፈረም። ለራሱ ፖለቲካ እንዲመቸው ብቻ ግን ከአመት በኋላ እነስክንድርን ለመክሰስ የሞጣውን ጉዳይ አጣቅሶታል።
፣
ለጥር 22 በተደረገው አለማቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመላው አለም የተበተነው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም መዋጮ አድርጓል። አንዳንድ ቅን ክርስቲያኖችም አስተዋፅኦ አድርገዋል። በዚህም ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል።ግን ገንዘቡ እስካሁን ድረስ በግማሽ እንኳ ስራ ላይ አልዋለም።
፣
ደዩስ ካልሆነ በስተቀር እያንዳንዱ ሙስሊም ይሄን እኩይ ተግባር በአይምሮው ቀርፆ ና በማስታወሻው መዝግቦ ለልጅ ልጁ የሚያስተላልፈው እንደሚሆን ይገመታል። ጉዳዩ እስካሁን ፍትህ አላገኘም። ስለዚህ የሚተው አይደለም።
፣
ሸር ሸር