Репост из: الشباب السلفيين
ሀርቡ ላይ በቅርቡ
-------------------------------
የአጥራቸውን ግቢ እሳት ቢዞረውም፡
ፅኑ አቋማቸውን ፊትና አልቀየረውም፡
በለጋ እድሜያቸው ላይ ብዙ ተሞከሩ፡
ዛሬም ድረስ አሉ እንደጠነከሩ፡
በጥመት ቡድኖች ዙሪያውን ተከበው፡
አሉ ዛሬም ድረስ የሱና ካብ ክበው፡
የተውሒድን አርማ መለዮ ደርበው፡
ጥመት ቢዲዐ ላይ ሳያባሩ ዘንበው፡
------------------------------------------
ሀሜት ስም ማጥፋቱን ሁሉንም ታግሰው፡
በነገ ተስፋ ላይ ስኬትን ደግሰው፡
ድንጋይና አፈሩን ለይተው በፈርቁ፡
ከጥመት አካላት አያስጠነቀቁ፡
አሏህ አፅንቷቸው እንዳይሳቀቁ፡
እውነት የፈለገን ልብ እየሰረቁ፡
ጀግና ልጆች አሉ እውነት የታጠቁ፡
እኔ ካለሁበት በቅርበት ሳይርቁ፡
ሀርቡ ከተማ ላይ የሚያብረቀርቁ፡
----------------------------------------
አስተዋይ ወጣቶች እርጋታ ያላቸው፡
መረጃ ተከታይ ዳዋ እማይውጣቸው፡
እንደዚህ ብዬ ነው እኔ እማስባቸው፡
የአርሹ ባለቤት ፅናቱን ይስጣቸው፡
------------------------------------------
ፊትና ቢቀጣጠል እንደ ሰደድ እሳት፡
ፍቅራቸው ሆኖብኝ የልብ ትኩሳት፡
አንድ አቋም አጣምሮን የመንሀጅ ንቅሳት፡
የሀርቡን አናብስት አልችል አልኩኝ መርሳት፡
--------------------------------------------
ከደሴ ኮንቦልቻ በአንድ ተሰባስበን፡
ከከሜሴም መጥተን በደስታ ተውበን፡
በቅርቡ ደዕዋ አለን ሀርቡን ምድር ከበን፡
➝ይቀጥላል........
በቅርቡ ሀርቡ ላይ ኢንሻ አሏህ
🖊በኑረዲን አል አረቢ1444
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
-------------------------------
የአጥራቸውን ግቢ እሳት ቢዞረውም፡
ፅኑ አቋማቸውን ፊትና አልቀየረውም፡
በለጋ እድሜያቸው ላይ ብዙ ተሞከሩ፡
ዛሬም ድረስ አሉ እንደጠነከሩ፡
በጥመት ቡድኖች ዙሪያውን ተከበው፡
አሉ ዛሬም ድረስ የሱና ካብ ክበው፡
የተውሒድን አርማ መለዮ ደርበው፡
ጥመት ቢዲዐ ላይ ሳያባሩ ዘንበው፡
------------------------------------------
ሀሜት ስም ማጥፋቱን ሁሉንም ታግሰው፡
በነገ ተስፋ ላይ ስኬትን ደግሰው፡
ድንጋይና አፈሩን ለይተው በፈርቁ፡
ከጥመት አካላት አያስጠነቀቁ፡
አሏህ አፅንቷቸው እንዳይሳቀቁ፡
እውነት የፈለገን ልብ እየሰረቁ፡
ጀግና ልጆች አሉ እውነት የታጠቁ፡
እኔ ካለሁበት በቅርበት ሳይርቁ፡
ሀርቡ ከተማ ላይ የሚያብረቀርቁ፡
----------------------------------------
አስተዋይ ወጣቶች እርጋታ ያላቸው፡
መረጃ ተከታይ ዳዋ እማይውጣቸው፡
እንደዚህ ብዬ ነው እኔ እማስባቸው፡
የአርሹ ባለቤት ፅናቱን ይስጣቸው፡
------------------------------------------
ፊትና ቢቀጣጠል እንደ ሰደድ እሳት፡
ፍቅራቸው ሆኖብኝ የልብ ትኩሳት፡
አንድ አቋም አጣምሮን የመንሀጅ ንቅሳት፡
የሀርቡን አናብስት አልችል አልኩኝ መርሳት፡
--------------------------------------------
ከደሴ ኮንቦልቻ በአንድ ተሰባስበን፡
ከከሜሴም መጥተን በደስታ ተውበን፡
በቅርቡ ደዕዋ አለን ሀርቡን ምድር ከበን፡
➝ይቀጥላል........
በቅርቡ ሀርቡ ላይ ኢንሻ አሏህ
🖊በኑረዲን አል አረቢ1444
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi