#new_vacancy ⬇️
🔰Alta Land Coffee
◾️Position: #ጁኒየር_ሎጀስቲክ_ኦፊሰር
መስፈርት፡
- በግዢና ንብረት አስተዳደር፣ በማኔጅመንት (Purchasing and Supplies Management, Supply Chain Management) ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በሎጀስቲክ ስራ ላይ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ይላት በተጨማሪም የኮምፒውተር አጠቃቀም ልምድ ያለው/ያላትና በአስመጪነትና ላኪ ድርጅት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
➖የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
አመካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን በኢንተርኔት ማመልከት ለምትፈልጉ አመልካቾች በሚከተለው የኢሜል አድራሻ መረጃዎቻችሁን መላክ የምትችሉ መሆኑን በተጨማሪ እናሳውቃለን tekaaletalandcpp@gmail.com
የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት ከመገናኛ - ገርጂ መብራት ኃይል ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ወደ ሳህሊት ምህረት ቤተ-ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 011 646 07 42 /0953 46 28 87 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።
🅾Deadline 👉December 27/2019
Send your vacancy here 👉
@Tadiagojo
for more jobs 👇👇👇
@tezaadv