“በጳውሎሳዊ ጥናቶች ውስጥ ያሉ ምልከታዎችን ብዝሃነት ያላወቀ ጀማሪ አንባቢ፣ ያጋጠመውን ምሁር ምልከታ ጳውሎሳዊ እውነታ አድርጐ ይቀበላል።”
ሔኖክ ኢሳይያስ፣ ጳውሎስ እና መሲሓዊው ምስጢር፡ ርዕዮተ-ዓለማዊ ማእቀፍ (ዐዲስ አበባ፣ አናሲሞስ አሳታሚ፣ 2017)፣ 116።
ብዙ ምልከታዎች አሉ፤ አገናዝበን እንቀበል ለማለት ነው።
መጽሐፉን [እና ሌሎች መጻሕፍትን] በሚከተለው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፦
ልደታ፣ መሠረተ ክርስቶስ ሕንጻ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 301
0994279744
0985671368
@thefaithofthefathers