ከደቂቃዎች በፊት በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ዛሬ ከቀኑ 5:30 አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተሰምቷል፡፡ንዝረቱ ከአዲስ አበባ ውጭ:-
📌 ደሴ
📌ኮምቦልቻ
📌አንኮበር
📌ደብረብርሃን
📌አዳማ
📌አልዩ አምባ ድረስ መሰማቱን የደረሱኝ መረጃ ያሳያል
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
https://t.me/thejamalnews
📌 ደሴ
📌ኮምቦልቻ
📌አንኮበር
📌ደብረብርሃን
📌አዳማ
📌አልዩ አምባ ድረስ መሰማቱን የደረሱኝ መረጃ ያሳያል
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
https://t.me/thejamalnews