ከማይናማር እስካሁን አንድም ኢትጵያዊ አልተመለሰም ሲሉ የወላጅ ኮሚቴዎች ቅሬታቸውን አሰሙ
ለተለያዩ ሥራዎች 'ወደ ውጪ ሀገር እንልካችኋለን' በሚሉ በሕገ-ወጥ ደላሎች ተታለው ወደ ማይናማር የሄዱ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን በተመለከተ እስካሁን መፍትሄ አለመሰጠቱን ከዚህ ቀደም ወላጆቻቸው ቅሬታቸውን ማሰማታቸው ይታወሳል፡፡
በማይናማር በሚገኙ የሳይበር ወንጀል ካምፖች በግዳጅ ሠራተኝነት ተይዘው የነበሩ ኢትዮጵያንን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች ባለፈው የካቲት 15 ቀን 2017 ከእገታ ተለቅቀው ወደ ታይላንድ መግባታቸው መገለጹም ይታወቃል፡፡
"የ18 ሀገራት ዜጎች በ8 ቀን ውስጥ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ተደርጓል" ያሉት ቤተሰቦቻቸው፤ ነገር ግን አንድም ኢትዮጵያውያዊ እስካሁን እንዳልተመለሰ ተናግረዋል፡፡
ዘገባው ፀደቀ
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
https://t.me/thejamalnews
#the_ጀማል