Pt 2
እናትየውም ❝ባልሽን በየቀኑ ይሄን የመርዝ ጠብታ ስትመግቢው ለባልሽ እና ለቤተሰቦችሽ በጣም ጥሩ እንደምትሆኚለት ቃል እንድትገቢልኝ እፈልጋለሁ ስለዚህ ሁሉም ሰው አንቺ ባልሽን እንደምትወጂው ያስባል። ባልሽ ሲሞት ማንም ሰው የገደልሺው አንቺ ነሽ ብሎ አያስብም!❞
ልጅቷ ለእናቷ ቃል ገባችና ጠርሙሱን ይዛ ሄደች።
ጥሩነት የተሞላበት ባህሪ ማሳየት ጀመረች ጣፋጭ ቃላቶችን እየተናገረች ባሏን እና ቤተሰቡን በእንክብካቤ መያዝ ጀመረች። በየቀኑ 🌅ጠዋት አንድ ጠብታ ☠️መርዝ ከምግቡ ጋር እየደባለቀች..ጥቂት ሳምንታት አለፉና ልጅቷ እያለቀሰች ወደ እናቷ ተመለሰች እናትየውም ❝ የኔ ቆንጆ ልጅ አሁን ደግሞ ምንችግ ተፈጠረ?❞
ልጅቷ ❝እማዬ ባሌ ሙሉ በሙሉ ተለውጧል! እና እሱ መጥፎ አይደለም እወደዋለሁ መርዙ ሊገለው ይችላል ብዬ ፈርቻለሁ🥺!❞
እናትየው ፈገግ🙂 አለችና ❝አይዞሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ልጅ ባልሽ አይሞትም!❞
ልጅቷም ❝ፈሳሹ ግን ሊያልቅ ደርሷል❞
እናትየው እየሳቀች😁 ❝አይ አይ አይሞትም ምክንያቱም ባልሽን የምትመግቢው መርዝ ሳይሆን ከምግብ ጋር የተቀላቀለ የውሃ ጠብታ ነበር❞ አለቻ።
ግራ የተጋባቺው ልጅ ❝እናቴ ምን ማለትሽ ነው!?❞
እናትየውም መለሰች
❝የኔ ውድ ልጅ ፈሳሹ መርዝ ሳይሆን የኛ አንደበት ነው
መጥፎ ከተናገርሽ ለባልሽ እና ለቤተሰቡ መጥፎ ከሆንሽ ከራስሽ እየገፋሻቸው ነው..ለዛም ነው እሱ ላንቺ ጥሩ መሆን ያቆመው..ግን ሰዎችን በደግነት ቀርበሽ ከሆነ እና ጥሩ ከተናገርሽ ያን ጊዜ ሰዎችም ላንቺ ደግ ይሆናሉ!
ሰውን መጉዳት ድንጋይ ወደ ባህር እንደ መወርወር ቀላል ነው
ነገር ግን ድንጋዩ ምን ያህል ጥልቀት ሊሄድ እንደሚችል አስባችሁት ታውቃላችሁ?
ንግግር ያንተ እስረኛ ነው። ከአፍህ ከወጣ በኃላ ግን የእሱ እስረኛ ትሆናለህ🫥
አንድ ሰው ያስተምራል ካላቹ Please ➥Share🙏