#MoH
#ERMP_2024_Matching
የ2024 የብሔራዊ የህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) አመልካቾች ምደባ (Matching) ተለቋል።
የማቺንግ ውጤቱ በጤና ሚኒስቴር የቴሌግራም ገፅ https://t.me/M0H_EThiopia ላይ ይፋ ተደርጓል።
በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች በሚኒስቴሩ ነጻ የስልክ መስመር 952 በሥራ ሰዓት ብቻ እስከ የካቲት 21/2017 ዓ.ም ማቅረብ ይቻላል።
የተቋም/የፕሮግራም/የስፖንሰር ለውጥ አድርጉልኝ ጥያቄ እንደ ቅሬታዎች የማይወሰዱ በመሆናቸው ተቀባይነት የላቸውም ተብሏል።
ትምህርት ሚኒስቴር ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers