አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ደሴ👇👇👇 ጆይን ብለው
ይከታተሉ
أبو صالحة عبد الكريم بن محمد

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


እንደቀልድ ረመዷን ይሄው 4 ቀን አስቆጠረ

እስኪ  በአግባቡ እንጠቀመው ያ አላህ


ሂወትህን ሞት ከመምጣቱ በፊት ተጠቀምበት


ለፆም የሚደረግ ጥበቃ! ከሐሜት፣ ከአንቶፈንቶ ወሬ፣ ወንጀል ከመመልከት…

አቡ አል‐ሙተወኪል አልናጂ (رحمه الله) እንዲህ ይላል፦

﴿كان أبو هُريرة وَأصحابُه إذا صامُوا جلسوا في المسجِدِ، قالوا: «نُطَهِّرُ صِيَامَنَا»﴾

“አቡ ሁረይራና ባልደረቦቹ ፆመኛ በሆነ ግዜ መስጂድ ውስጥ ይቀመጡ ነበር። እንዲህም ይሉ ነበር፦ ‘ፆማችንን ለማፅዳት (ለመጠበቅ)’ ብለን ነው።”

📙 ‘አዙህድ’ ሊሂናድ ቢን ሰሪይ፡ 2/573


እኛ ረመዷን የደረስን ሰወች እንዴት ነው እየተጠቀምንበትም ነው ወይ ራሳችንን እንፈትሽ


ኢብኑል ጀውዚይ አላህ ይዘንላቸው እና እንዲህ ይላሉ : –በአላህ ይሁንብኝ ለቀብር ሰወች ተመኙ ቢባሉ ኑሮ ከረመዷን ቀናቶች አንድን ቀን ይሰጠን ብለው በተመኙ ነበር አሉ  ✅


ከረመዷን አራተኛው ቀን ላይ ነን ሀባይብ እነዚህን ውድ ቀናቶች እንጠቀምባቸው

ቁርአን መቅራት የምንችል እየቀራል የማንችል ደግሞ ሌሎችን ዚክሮች እናብዛ መኪና ላይም እንሁን ስራ ላይ ከዚክር አንዘናጋ


ተሳኸሩ ፈኢነ ፊሰሁሪ በረካ
ስሁርን ተመገቡ ስሁርን በመመገብ በረካ ይገኛልና ﷺ


كم من صائم ليس من صيامه إلا الجوع والظمأ

🔥👉 ፆመኞች አሉ ከፆማቸው ድርሻው በራብ እንና መጠማት ብቻ የሁኑ


በሚል የተደረገ ጣፋጭ ምክር


በወድማችን አቡ አነስ

🕌 ሀዋ መስጅድ

https://t.me/assalefyyaabuanas0
https://t.me/assalefyyaabuanas0




ሚስትህ እንዴት ናት?
ለባለቤትህ ሰላም በልልኝ
ባለቤትህ ለሆነ ጉዳይ ፈልጊያት ነበር

እነዚህና መሰል ነገሮች ያለ ሀጃ ለባል ከመጠየቅ ተቆጠብ። በተጨማሪ ባለቤቱን በሱ ፊት አታድንቅ።

መጠየቅ ከፈለግክ ጠቅለል አድርገህ ቤተሰብህ እንዴት ናቸው በል። ከዛ ውጪ ስለሚስቱ ዝርዝር ሁኔታ ለባል አትጠይቅ። ነገሩ ከተደጋገመ ደግሞ ሌላ ጥርጣሬ ይፈጥራል። ግልባጩ ለሴቶች

በተለይ ደወል ላይ ጠንቀቅ በል። አስገዳጅ ነገር ካልገጠመ በቀር በሚስት ስልክ ባል ለማግኘት አትሞክር። እሱን ማግኘት እየቻልክ ለሷ መልእክት አድርሽልኝ አትበል። እንደው ከነጭራሹ መደዋወል አያስፈልግም። የዘመኑ አብዘሀኛው የትዳር መፍረስ መንስኤው እንደዚህ አይነት ነገሮች ላይ ጥንቃቄ አለማድረግ ነው።


አሸዋ ሜዳ ሀዋ መስጅድ(ኡስታዝ አህመድ)

የተፈጠርንበትን አላማ እንወቅ በሚል ርዕስ የቀረበ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
https://t.me/assalefyyaabuanas0


እብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ ፦
የሱና ሰዎች ለሱና ሲሉ የሰዎችን ንግግር ይተዋሉ፤

የቢድአ ሰዎች  ደግሞ ለሰዎች ንግግር ሲሉ ሱናን ይተዋሉ።
【አሰዋዒቅ አልሙርሰላ (4/1603)】


أبو صالحة عبد الكريم بن محمد



👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ



https://t.me/Tuaifetul_mensura


قال الشيخ د. صالح الفوزان:

👈《الجنة لمن أطاع الله وإن كان عبدا حبشيا والنار لمن عصى الله وإن كان شريفا قرشيا》

🌏ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን እንዲህ አሉ

👉 ጀነት ፦ አላህን ለታዘዘ ሰው የመኖሪያ አገር ናት። ያ ሰው በዘሩ ከሀበሻ የሆነ ባሪያም ቢሆንም
👉እሳታ ፦ አላህን ላመፀ ሰው የመኖሪያ ሀገር ናት። ያ ሰው በዘሩ ከአረብ ሆኖ የተከበረ እና የቁረይሽ ጎሳ ቢሆንም




أبو صالحة عبد الكريم بن محمد



👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ


https://t.me/Tuaifetul_mensura


ረመዳን ቀን 1️⃣

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أتاكم شهرُ رمضانَ شهرٌ مباركٌ فرض اللهُ عليكم صيامَه، تفتحُ أبوابُ السماءِ، وتغلقُ فيه أبوابُ الجحيمِ، وتغلُّ فيه مردةُ الشياطينِ، للهِ فيه ليلةٌ خيرٌ من ألفِ شهرٍ من حرمَ خيرَها فقد حُرِم.﴾

“የረመዳን ወር መጣላችሁ፤ የተባረከው ወር። አላህ በናንተ ላይ እንድትፆሙ ግዴታ ያደረገባችሁ፤ የጀነት በሮች የሚከፈቱበት፣ የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት፣ ሸይጣኖች የሚታሰሩበት። በዚህ ወር ውስጥ ከአንድ ሺህ ሌሊት ብልጫ ያላት ሌሊት አለች፤ የሷን መልካም ነገር የተነፈገ በርግጥም መልካም ከሆነ ነገር ተንፍጓል።”

📚 ነሳዒ ዘግበውታል



أبو صالحة عبد الكريم بن محمد



👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ


https://t.me/Tuaifetul_mensura


👉ጀነት ውስጥ ቤት እንዲገነባልህ ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ተከተለኝ…

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

በቀንና በሌሊት ውስጥ አስራ ሁለት ትርፍ "ሱና" ሶላቶች የሰገደ የሆነ ሰው ጀነት ውስጥ አላህ ቤት ይገነባለታል።

(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።)

እነዚህ አስራ ሁለት ረከአዎች ዝርዝር፦
ከፈጅር በፊት ሁለት ረከአ ②
ከዝሁር በፊት አራት በኋላ ሁለት ⑥
ከመግሪብ በኋላ ሁለት ረከአ ②
ከኢሻ በኋላ ሁለት ረከአ ②
➡️ ድምር = ①②

በትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ ማለት ይህ ነው። ነገር ግን ይህ ትልቅ ኒእማ የሚያገኘው አላህ የወፈቀው ሰው ነው። አላህ ያግራልን

أبو صالحة عبد الكريم بن محمد



👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ


https://t.me/Tuaifetul_mensura


ንያ ማሳደርን እንዳትረሱ። ያለ ንያ ስራ የለም።

ይብዛም ይነስ ስሁር መብላትን እንዳትረሱ። መብላት ካልፈለጋችሁ ከአንድ ተምር ጋር ውሀም ቢሆን ጠጡ። ስሁር መብላት ትልቅ አጅር የሚያስገኝ ስራ ነውና።




የኢሻ ሶላት አምልጦህ ተራዊህ እየተሰገደ መስጂድ ከደረስክ ለብቻህ ከኋላ አትቁም። አብረሀቸው በኢሻ ንያ ስገድ። እነሱ ሲያሰላምቱ ተነስተህ የጎደለህን ሙላና የቀረውን የተራዊህ ሶላት አብረህ ስገድ።


👉ፆም ጋሻ ነው ከእሳት መጠበቂያ ምሽግ ነው #ረሱልﷺ

https://t.me/Tuaifetul_mensura


🌹🌹🌹🌹🌹🌹
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌟

በረመዷን መስራት ያሉብን ስራዎች።


أخوكم الصغير أبو مروان

Показано 20 последних публикаций.