Репост из: Sadat_Text_Posts
የኢስላም ውበት፡፡
የሚከተለውን የእስልምና አስተምህሮት ልብ እንበል
ወረርሽኝ አንድ ሀገር ላይ ከተከሰተ ወደ እዛ ሀገር መግባትም ሆነ ከእዛ ሀገር መውጣት ክልክል ነው፡፡
ይህን መንገድ በመጠቀም ወረርሽኙ እንዳይሰራጭ ለመግታት ሰበብ ይሆናል፡፡
ሙስሊም ለሆነ ሰው በወረርሽኝ ቢሞት የሰማእታት ደረጃ ያገኛል፡፡
https://t.me/SadatTextPosts