Репост из: Bahiru Teka
👉 ሒክማ ማለት
قال ابن القيم رحمه الله :
الحكمة : فعل ما ينبغي، على الوجه الذي ينبغي، في الوقت الذي ينبغي ...
ولها ثلاثة أركان : العلم، والحلم، والأناة .
وآفاتها وأضدادها : الجهل، والطيش، والعجلة .
فلا حكمة لجاهل، ولا طائش، ولا عجول .
مدارج السالكين ( ٢ / ٤٤٩ )
🔷 ታላቁ ሊቅ ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" ሒክማ ማለት አስፈላጊ ነገር በአስፈላጊ ሁኔታ በአስፈላጊ ጊዜ መስራት ነው ። ለሱም ሶስት ሩክኖች አሉት
እውቀት
ታጋሽነት
እርጋታ
የዚህ አጥፊውና ተቃራኒው ደግሞ
ጅህልና ( መሀይምነት )
አለመብሰል ( ሞኝነት )
ችኮላ
ለማሀይም ፣ ለሞኝና ለቸኳይ ሒክማ የላቸውም ። "
.