በሮትራክት ክለቦች ስር ማህበረሰባቸውን የሚያገለግሉት በጎ ፈቃደኞች |
VOA Newsሮትራክት፣ እድሜያቸው ከ18 እስከ 30 የሆኑ ወጣቶች ተሰባስበው በበጎ ፈቃደኝነት ማህበረሰቡን የሚያገለግሉበት፣ ከተለያዩ የሞያ ባለቤቶች ጋር ሀሳብ የሚለዋወጡበት እና የአመራር እና የመልካም እሳቤ ክህሎታቸውን የሚያዳብሩበት ክለብ ነው። በዓለም ዙሪያ በጎ ፈቃደኞችን በማሰባሰብ ሰብዓዊ አገልግሎት ለመስጠት በሚንቀ[...]
@tze_news |
TZE NEWS | #VOAnews