የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እና የአፍሪካ ቀንድ |
VOA Newsበመካከለኛው ምስራቅ ያለው ጦርነት ተከትሎ የሃውቲ ታጣቂዎች በቀይ ባህርና አካባቢው ላይ በመርከቦች ላይ የሚያደርሱት ጥቃት መጨመሩ ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ ቀንድ ሃገራትን ደህንነት ስጋት ውስጥ የጣለ መሆኑን ምሁራን ተናግረዋል::
አለም አቀፍ ማህበረሰብ ትኩረትንም መካከለኛው ምስራቅ ላይ በመሆኑ የሱዳን ጦ[...]
@tze_news |
TZE NEWS | #VOAnews