በምዕራብ ወለጋ ሁለት ሲቪሎች በመንግሥት ታጣቂዎች ተገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ |
VOA Newsበኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ወለጋ ዞን፣ በሚገኙት ቤጊ እና ባቦ ገምበል ወረዳዎች፣ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካካል በቀጠለው ግጭት መሃል ሰላማዊ ሰዎች ኢላማ እየተደረጉ ነው ሲሉ ነዋሪዎች በስልክ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።
የመንግሥትም ሆነ የአማጺው ቡድን ታጣቂዎች መሳሪያ ይዘው[...]
@tze_news |
TZE NEWS | #VOAnews