የፕሮስቴት እጢ ማበጥ
ምልክቶቹ ምንድን ናቸው?
⚠️የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት
⚠️ሽንት መቆጣጠር አለመቻል
⚠️ሽንት ለመሽናት መቸገር
⚠️የሽንት መቆራረጥ
⚠️ከሸኑ በሁዋላ ማንጠባጠብ
⚠️ሽንት አልወጣም የማለት ችግር
⚠️ሽንት የሚወጣበት ሀይል መቀነስ
⚠️ዕጢው ያበጠው በካንሰር ምክንያት ከሆነ ደግሞ ተያያዥ ምልክቶች ማለትም ኪሎ መቀነስ ምግብ ፍላጎት መቀነስ ማቅለሽለሽ የአጥንት ህመምና ሌሎችም አጠቃላይ ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፡፡
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
telegram: https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ
ምልክቶቹ ምንድን ናቸው?
⚠️የሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት
⚠️ሽንት መቆጣጠር አለመቻል
⚠️ሽንት ለመሽናት መቸገር
⚠️የሽንት መቆራረጥ
⚠️ከሸኑ በሁዋላ ማንጠባጠብ
⚠️ሽንት አልወጣም የማለት ችግር
⚠️ሽንት የሚወጣበት ሀይል መቀነስ
⚠️ዕጢው ያበጠው በካንሰር ምክንያት ከሆነ ደግሞ ተያያዥ ምልክቶች ማለትም ኪሎ መቀነስ ምግብ ፍላጎት መቀነስ ማቅለሽለሽ የአጥንት ህመምና ሌሎችም አጠቃላይ ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፡፡
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
telegram: https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ