የሀሞት ቀረጢት መቆጣት (acute cholecystitis)
በሽታው የሚታወቅበት መንገድ(Diagnosis):
🤕የበሽተኛውን ታሪክ በመጠየቅ(History)
እና አካላዊ ምርመራዎችን በማድረግ(Physical Examination)
🤕የሆድ አልትራሳውንድ
🤕ERCP(በካሜራ በመታገዝ)
🤕ERCP
🤕CT scan
🤕ህክምናው፡_ በቀዶ ጥገና የሀሞት ቀረጢት ማስወገድ
የህመም ማስታገሻዎች፣ በደምስር የሚሰጡ ፈሳሾች አንቲ ባዮቲክስ መደሃኒቶች (ከቀዶ ጥገናው በፊት)
በላፓራስኮፒ በመታገዝ የሀሞት ከረጢት ማስወገድ
ERCP
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
telegram: https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ