የሀሞት ቀረጢት መቆጣት (acute cholecystitis)
ምልክቶቹም ፦
✔️የላይኛውቀኝ የሆድ ህመም
✔️የማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
✔️የቀኝ ትከሻ ህመም
✔️ትኩሳት
✔️ለበሽታው አጋላጨ ሁኔታዎች
✔️ውፍረት
✔️የእርግዝና ወቅት
✔️በፍጥነት ኪሎ መቀነስ
✔️የዕድሜ መጨመር
✔️የእርግዝና መከላከያ ክኒኖች
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
telegram: https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ