የትርፍ አንጀት ብግነት/ቁስለት (Appendicitis)
ትርፍ አንጀት ወደ 9 cm ርዝመት ያላት ሲኾን በአንዳንዶች ላይ ግን እስከ 20 cm ልትረዝም ትችላለች፤ አቀማመጧም ከትልቁ አንጀት አንጻር በስተጀርባ፣ በስተፊት... ተብሎ ሊገለጽ የሚችል ሲኾን ይኸውም በኋላ የትርፍ አንጀት በሽታ ሲከሰት ሕሙማን የሚያሳዩትን ምልክቶች በተወሰነ መልኩ የተለያየ እንዲኾን ሊያደርገው ይችላል።
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ