የትርፍ አንጀት ብግነት/ቀስለት (Appendicitis)
ትርፍ አንጀት (Appendix) የሚባለው የሰውነታችን ክፍል በመሠረታዊነት ሁላችንም ያለቺን ሲኾን ከመነሻዋም በሰውነታችን በስተቀኝ የታችኛው የሆድ ዕቃ ክፍል ላይ የምትገኝ ከትልቁ አንጀት ተቀጥላ (appendage) የምትገኝ ስትሆን በመሠረታዊነት በአንጀት የበሽታ ተከላካይ ስርዓት (immune system) ውስጥ አገልግሎት አላት ተብሎ ይታመናል።
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ