የአንጀት መዘጋት
(INTESTINAL OBSTRUCTION)
ህክምናው
በሁለት ደረጃ የሚሰጥ ሲሆን ይህም
1- ግዜያዊ ህክምና - ዘላቂ መፍትሄ እስከሚሰጥ ድረስ የሚደረግ ርዳታ ሲሆን, ይኸውም:- ታካሚው ምንም ነገር
በአፋ እንዳይወስድ ማድረግ, በደም ስር ፈሳሽ መስጠት, በአፍንጫ በኩል በሚንባ ትቦ ሆድ እቃን ማስተንፈስ (NG tube decompresion), የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን በደም ስር መስጠት ናቸው
2- ዘላቂ ህክምና- ይህ የሚወሰነው በሽታውን ባመጣው መንስኤ መሰረት ሲሆን ኦፕሬሽን
ወይም ከኦፕሬሽን ውጪ ለሆን ይችላል
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት
📍map / ካርታ