Variety Ethiopia


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


𝙫𝙖𝙧𝙞𝙚𝙩𝙮
💥አስደናቂ እውነታዎች
💥ክሪፕቶከረንሲ
💥ታዋቂ ሰዎች
ሁሉንም በአንድ !!
✅ cross
✅ ማስታወቂያ
✅ ሃሳብ
✅ ጥያቄ
በ 👉 @variety_Ethiopiabot ያስቀምጡልን

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


Exchange መምረጥ ትችላላችሁ
ለእኛ ሀገር ግን ምቹ p2p ያለው ባይናንስ ነው።
እኔ ባይናንስ ሲገባ ስለምመርጥ አሁን አልመርጥም።


#CATS

የመረሻው snapshot መስከረም 20/2017 ዓ.ም (sep 30-2024) ሲሆን Claim ማድረጊያ ጊዜ oct 4-24 ይዘጋል።

CATS ከ አይጥ(HAMSTER) የተሻሉ እንደሆኑ ሲናገሩ ነበር እውነት ድመቷ አይጧን ትበላት ይሆን !?

@variety_ethiopia




ከሰአት በኋላ የዓመት ቤት ኪራይ እዘጋለሁ ብለህ ሰክሰህ የሀምስተር ዋጋ ከሰማህ በኋላ be like


Cheating is not bad 😏


በሀምስተር ደስተኛ ናችሁ?


𝕙𝕖𝕣𝕖 𝕨𝕖 𝕘𝕠!

$HMSTR listed now




ወዲያው ወደ usdt ቀይሩት


5 ደቂቃ ...


እንኳን ለደመራ እና ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ!
መስቀል ኃይልነ
መስቀል ጽንነ
መስቀል ቤዛነ
...
በኃይለ መስቀሉ ድኅነ ።

መልካም በዓል!


1:26 የቀረን


$HMSTR
ቀን 9 ሰዓት ላይ(ከሁለት ሰዓታት በኋላ) ዋጋ ወጥቶለት trade ማድረግ ይጀመራል
ሁሌም እንደምላችሁ እንደተጀመረ ሽጡት።

Notcoin.. Dogs.. cats... ሌሎቹም list እንደተደረጉ ጥሩ ዋጋ ነበራቸው ከዚያ እየቀነሱ ሄዱ ስለዚህ ከሌሎቹ ተምራችሁ እንደተጀመረ ዋጋው የተሻለ ስለሚሆን ብትሸጡት አሪፍ ነው።
ከዚያ ዋጋው ሲቀንስ መልሳችሁ ትገዛላችሁ።

ለምሳሌ:-
⭐️DOGS 0.00123 ነበር አሁን 0.000857
⭐️ 1$ የነበረው CATS አሁን 0.7345

ምናልባት እንዴት መሸጥ እንዳለባችሁ ግራ ከገባችሁ screenshot ወይ ደግሞ ቪዲዮ አስቀምጥላችኋለሁ።
ሌላም ጥያቄ ካላችሁ @variety_ethiopiabot ልታናግሩኝ ትችላላችሁ ።


@variety_ethiopia


Hamster


$CATS
ከdogs community ከበለጥን ሊስት እናደርጋለን ያሉትን ቃላቸውን ፈጽመዋል ሊስት ሊደረግ ነው።

በኦፊሺያል ቻናላቸው ዝርዝር ነገሮችን አስቀምጠዋል ።
አጠቃላይ የ$CATS አቅርቦት፡ 600B ሲሆን
⭐️ 55% በ Airdrop በseason 1 እና 2 የሚከፋፈላል ነው።
የSEASON 1 SNAPSHOT ( ጌሙ ላይ የተሳተፉ ሰዎች  የሚያገኙትን ቶከን calculate የሚደረግበት ጊዜ) መስከረም 20-2017 ዓ.ም ላይ ይሆናል ።
ሙሉ መረጃውን ከላይ አንብቡት
የቀረው ጥቂት ጊዜ ነው ታስኮቹን ሥሯቸው
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=lagTHMkvN5kmitLRb3yoo

@variety_ethiopia


CATS Important Announcements

Total
$CATS Supply: 600B

- 55% Airdrop (Season 1 and Season 2)
- 12% Exchanges
- 10% Early Growth Supporters
- 10% EcoSystem Funds
- 6% Team
- 4% Strategic Investments
- 2% Media Partners
- 1% Advisory

SEASON 1

30% of supply
180B for Season 1 rewards.

Airdrop Criteria:
1. OG pass 
2. Daily transactions 
3. In App Activities (tasks, friend invites, AI farming)

Airdrop Distribution:
- 70% to CATS with OG passes and daily transactions (more transactions = bigger drop) + multiplier for CATS Points Balance.
- 30% to active users who contributed to the community 🤳🐈‍⬛


Final snapshot for Season 1: September 30, 21:00 UTC TIME  

Season 2
will be around AI photo farming and crafting own unique CAT PFP 🖤

Starting
right after snapshot and Season 1 Airdrop Calculation 🧮

At CATS, we value the clever cats 🐈‍⬛ who know that free cheese only comes in a mousetrap 🧀🪤, far more than the mice and hamsters who just want to tap and expect millions. While some may believe they can earn big rewards with little effort, we reward those who truly understand the game and invest their time and resources wisely.

The bigger, juicier rewards are reserved for the real CATS — those who value the project and are ready to be part of it, growing together with the community in this new era of digital renaissance
-cats


🔥 Listing of $HMSTR on Bybit Convert!

🎊 Bybit will list HMSTR on Convert on Sep 26, 1PM UTC.

-Bybit


ይሄንን ከተናገሩ በኋላ የcats community ከdogs በልጧል
በቅርቡ ሊስት ሊያደርት ይሆን!?


Репост из: CATS Community
Amazing race 🏎️🐈

Important announcement about Airdrop and Listings will be when we cross the line 🏁


HAMSTER KOMBAT

Показано 20 последних публикаций.