መጠሪያዬ አልበም ላስመርቅ ነው 💿
መጠሪያዬ የተሰኘው አልበሜ ከወጣ ቀን አንስቶ ላደመጣችሁልኝ፤ ለወደዳችሁልኝ ቤተሰቦቼ በሙሉ ከልቤ አመሰግናችዋለሁ፤ ጥቅምት 23 ( November 2 ) ቅዳሜ በማርዮት አልበሜን የማስመርቅበት ቀን ነው እና ሁላችሁም ተጋብዛችዋል 🙏🏽 አሪፍ ጊዜ ይኖረናል እንዳትቀሩ 🩶
✅@veronicaadaneofficial