#3DOS
ለዛሬ ከDePin ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው እና በቅርቡ የተጀመረው #3DOS ላሳያችሁ።
አሰራሩ
1. መጀመሪያ ከታች የማስቀምጥላችሁ ሊንክ ኮፒ በማድረግ mises browser ሄዳችሁ ክፈቱት።
https://dashboard.3dos.io/register?ref_code=8ed3192. claim reward የሚለው ስትነኩ ስለማይሰራላችሁ close በሉት እና ከታች ወረድ ብላችሁ Generate API KEY የሚለው ንኩ። የሰጣችሁን ኮድ ኮፒ አርጉ። እንዳይጠፋችሁ የሆነ ቦታ አስቀምጡት።
3. በመቀጠል አዲስ tab ክፈቱ እና 3dos extension አውርዱ። ሊንክ ከታች አለ
https://chromewebstore.google.com/detail/3dos-network/lpindahibbkakkdjifonckbhopdoaooe4. extension add ካደረጋችሁ በኋላ የቅዱሙ ኮድ አስገብታችሁ apply በሉት። reward እና refferal ኮድ ይሰጣችኋል።
5. ከዛ ወደ መጀመሪያ በመመለስ telegram , twetter እና discord የመሳሰሉ ታስኮች መስራት ነው። (በርግጥ ለጊዜው ታስኮች እየሰሩ አይደለም መስራት ሲጀምሩ አሳውቃችኋለሁ)
Done
በየቀኑ እየገባችሁ claim ማድረግ ነው።