ኢትዪጵያ ትቅደም💚💚💛💛❤❤


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ ምርጡ የኢትዮጵያውያን ኢንተርቴይንመንት ነው አብራችሁን ሁኑ።
Like our Facebook Page
Wub_entertainment
ለውቦቹ ውብ Entertainment
@ethiopiatkdem
💚💚💚💛💛💛❤❤❤

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


ሰበር ዜና
እባካችሁ ላልሰሙት አሰሙ ምንም ሳያቁ ለሚያጠፉት እውነታው ወጣ ከራሱ አንደበት ይሄው🙆‍♂🙆‍♂🙆‍♂😥ማን ገዳይ እንደነበር ሁላቹም ስሙ










Her Name is Rollonda Rochelle
She is 52Years old
😘😍 ሮሎንዳ ትባላለች የ 52አመት የአዛውንት ወጣት ልበላቹ በየቀኑ ተምታረጋቸው ነገሮች እጅግ ተወዳጅነትን ያገኘች ጠንቃቃ ንፁህ ወጣት ናት ፊቶቿ እንደሚታየው ሰላሳዎች መጀመርያ አከባቢ ያለች ይመስላል
@wase_maya




በጣም ከረጅም ጊዜ በፊት አንድ ማታ ላይ ነው #እናቴ በጣም የተቃጠለ ዳቦ ለአባቴ አቀረበችለት፡፡
ነገር ግን አባቴ ዳቦውን በልቶ #ወደኔ ዞሮ "የትምህርት ቤት ውሎህ እንዴት ነበር?" አለኝ....ምን እንዳልኩት አላስታውስም...የማስታውሰው
እናቴ ዳቦው ተቃጠለብኝ ብላ ይቅርታ
#መጠየቋ ነበር !
አባቴ መቼም ልረሳው የማልችለው መልስ ነበር ለእናቴ የሰጣት....
"#የኔ ማር ...የተቃጠለ ዳቦ እወዳለሁ" እኮ አላት

የዛን ቀን ማግስት ወደ መኝታዬ ልሄድ ስል አባቴን አንድ ጥያቄ ጠየኩት "አባዬ ግን አንተ በእውነት የተቃጠለ ዳቦ ትወዳለህ ?" አልኩት...
እቅፍ አደረገኝና ....."#አየህ ልጄ
እናትህ ሁልጊዜ ስትለፋ ነው የምትውለው በዛ ላይ ደግሞ
የተቃጠለ ዳቦ ማንንም አይጎዳም!
ነገር ግን መጥፎ #ቃላቶች ናቸው
ሰውን የሚጎዱት ! ሕይወት በጎዶሎ ነገሮችና ሙሉ ባልሆኑ ሰዎች የተሞላች ናት ! እኔ ደግሞ በምንም ነገር ምርጥ ነኝ ብዬ አላስብም ...
በሕይወቴ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሰውን ጥፋት መቀበልና ልዩነትን #በመቻቻል ማሳለፍ ነው! ይህ ደግሞ ዘላቂና ጤናማ ለሆነ ግንኙነት መሰረት ነው ✅

🌺ኢትዬጽያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤






★ እንዲህ_ይመስለኛል ☆
.
ከእለታት አንድ ቀን ስም እየተሰጠ
ለፍጥረታት ሁሉ እየተመረጠ
አንድ ሰው መጥቶ መድረክ ላይ ቆመና
”አባት” ነህ ተባለ ምግባሩም ታየና
.
ከዛም ባለተራ አንዲት ሴት ብቅ አለች
”እህት” ነሽ ተብላ እሷም ተሰየመች
ደግሞ አንዱ ሲመጣ እሱም ደርሶት እጣ
”ወንድም” ነህ ብለውት ከመድረኩ ወጣ
”አክስት፣አጐት፣አያት” ሁሉም ጥሪ አገኙ
እንደ ምግባራቸው በስሞች ተቀኙ፤
.
በስተ መጨረሻ አንዲት ሴት ብቅ አለች
በመልካምነቷ ከኋላ የቀረች ፣
ስም አውጭውም ያኔ በጣም ተጨነቀ
ስሟን ምን እንደሚል ፍፁም አላወቀ፣
”ተናገር! ተናገር!” ብለው አጣደፉት
አንድ ስም ስለሷ መናገር አቅቶት
ጭንቀት ሲበዛበት አንዲት ቃል አምልጣ
”እ…” ሲል ተሰማች ከፀጥታው በልጣ፤
.
ስም ሳይገኝላት ይህ በእንዲህ እያለ
ስም ማውጫው ዳቦ አልቆ ትሪው ተሰቀለ፣
ከዛም ”ማን ናት?” ሲባል ያች መልካሟ ሴት
”’እ’ ናት ” ብለው አሉ ስም ሳይገኝላት
ስም አውጭውም ሰምቶ ዝም ስላላቸው
መስሏቸው ቀጠሉ የተቀበላቸው
እንጂማ ቢሞከር ምግባሯን ለመስፈር
ስንት ስም ተጠርቶ ምን ይበቃት ነበር።
@wase_maya


ሼር እባካቹህ አንዲት እና ታላቋ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ከተፈለገ ሁላችንም ከዶክተር አብይጎን ልንቆም የተሳሳተ መንገድ ላይ ያሉትን ልንመክር ይገባል እባካቹ ቢያንስ እናንተ ለምታቁት ለ 5ሰው ስለ ሃገራቹ ንገሩት መፍረስ የለብንም አንድነታችን ይሻለናል ኦሮሞው ከአማራው እና ከትግሬው መለየት አይችልም ደቡቡም ከ ቤኒሻንጉል ከሶማልያ ከአፋር መለየት አይቻልም አንድ ነን አንድ ዘር በሃይማኖት በባህል በአለባበስ በፍቅር እንኑር ጥላቻን እናስወግድ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@wase_maya
super dancer3


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Super DanCer3
@wase_maya


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Super DanCer3
@wase_maya


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Super DanCer3
@wase_maya


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Super DanCer3
@wase_maya

Показано 20 последних публикаций.

386

подписчиков
Статистика канала