ደም እግዜርን ያሙታል... አይሰማ ይመስል እንደው ክፉ ጌታ ማይሸከመውን ተሸከሙ የሚል ይሉታል
ግጥም አደለም ቤተሰብ ሪላክ በ ስህተት ገጥሞብኝ ነው ፤ እሱ ስጋ አይከብደው መለኮት ከ ሃጢያት የፀዳ ምን አለበት ግደል ግደል ስረቅ ስረቅ የሚል ውስዋስ የለበት ይሉታል... አሃ እሱ ከዚህ ሁሉ የጠራ ነዋ ፤ እኛ ምስኪን ፍጡራን በስጋ ምኞት ስንጎተት ምንውል
እኔው ምስኪን ነኝ እንጂ እጄ ስረቅ ስረቅ የሚለኝ የኔው አይን ሲቀላውጥ አፌ ሲቀላምድ የምገኝ ፣ ወድጄ አደለማ እግዜር ግን ሁሉ በጁ ሁሉ በደጁ ህግ አውጥቶ የሚቀጣኝ... አይከሰስ ሆነብኝ ብዬ ሳማርር ጊዜና
ለምን ስል ሰው መስረቅ ልክ ባይመስለው ህግ አደረኩለት ያኔ መግደል ልክ ባይመስለው ህግ አደረኩለት ያኔ ህሊናውን በሚሰማ ግዜ አለኝ... እሺ ከዛስ ስል ደሞ ምነው ሰው መሆንን እንደከባድ ነገር አየኸው ብሎ ሰው አልሆነ መሰለህ
እሱ ሲገርመኝ ደሞ ፣ እንደኔ ባይሰርቅስ... ባያመነዝር ባይገድልስ... ጭራሽ ለገዳዮቹ ራሱን አሳልፎ ቢሰጥስ... ሃይማኖቱስ ይቅር የኔ የሱ መባባሉ ግን ሃሳቡ ይገርመኛል
ኡኡኡ ይሄ ኑሮ ከበደኝ ስትል... ቆይ ቆይ...ቆይ ይቺ ያዝልኝ ብሎ የፈጠነ ሰው የሚሆን አምላክ 😂 ከዛ ደሞ ሰው ጥራ ብትባል እሱን እንድትጠራ የሚያደርግህ አምላክ...
ከቻልክ አይቀር እንዲ ነው
🖋ውሃ
https://t.me/wuhachilema