👉🚨#አዲስ #ነገር🚨👈👈 #جديد♦️👉
🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🤝
🚨በonlineየዳዕዋ ፕሮግራም🚨
💐 በአላህ ፍቃድ ዛሬ ማለትም በዕለተ ሀሙስ ከምሽቱ2:30 ጀምሮ በተለያዩ ርዕሶች በተለያዩ ቋንቋዎች ከተለያየ ቦታዎች በሚገኙ ኡስታዞች እና መሻኢኾች ልዩ የሙሐደራ ና የነሲሀ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ይኖረናል።
♦️ለሙሓደራው ተጋባዥ ኡስታዞች♦️
🔰ከደሴ♻️
ኡስታዝ አቡ ሙቅቢል አወል
ርዕስ:– ስለ ኢልም መማር
ኡስታዝ አቡ ሀቲም ሰዒድ ሀሰን ደሴ
ርዕስ:– ስለ ሶብር
ኡስታዝ አቡ አብደላህ ጀማል ደቃቅ
ርዕስ:–ሂማ
🔰ከሌራ♻️
ሼይኽ አቡ አብዲላህ ሙሶፋ
ርዕስ:–ረመዷን እዴት እንቀበል
🔰ከሚዛን ቴፒ ♻️
ኡስታዝ አቡ ፉዶይል አብደላህ
ርዕስ:– ዲን አጥብቆ ስለ መያዝ
🔰ከሳንኩራበስልጢኛ♻️
ኡስታዝ አቡ ኢስሀቅ አብደ ሸኩር
ርዕስ:– ለውንድም መተናነስ (ተዋዱዕ)
🔰ከየመን♻️
ኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ
ርዕስ:– አንድነት በዲን/ በሱናላይ
ኡስታዝ አቡ ናፊዕ አደም
ርዕስ:– ስለ ጀነት ና ስለጀሀነም
ወንድም አቡል አባስ አቡ በከር
ርዕስ:–የዕውቀትና የአዋቂዎች ደረጃ
🔰ከየመን በኦሮሚኛ♻️
ኡስታዝ አቡረያን ሙሀመድ አሚን
ርዕስ:– ስለ ተውሂድ
🔖 ኢንሻ አላህ🔺
📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::⁉️
📲 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል።👇👇
✅በሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ የቴሌ ግራም ቻናል
https://t.me/Hudhud_Studiohttps://t.me/Hudhud_Studio/11825