'' ዓለም ምን ይበጅሃል ተመከረህ ነበር አልሰማህም! ተቀጥተህ ነበር አልደነገጥክም! ግሳጼውም አልመለስህም ሁሉም ጥረቶች በአንተ እንደ ሞኝነት ተቆጠሩ። አልፈህ ተርፈህ ልኡልን ፍፅም ካድክ ዲያብሎስንነና ትምህርቱን አነገስህ! ምን ቀረህ ምንም የቀረህ የለም። በየደረዳው እየጨመረ የሚተምመውን ጥፋትህን ልትለማመደው ትሞክራለህ!
ሳይንሳዊ መፍትሄም አበጅለታለሁ ትላለህ እንጂ ከንቀትህና ክህደትህ እንዲሁም ትእቢትህ የሚመልስህ ብልሃትም ዘዴም አልተገኘም። በስተመጨረሻም የዛሬውን መደምደምሚያህ የሆነውን ውሳኔ ወለደልህ።ታከትምና ከምድሪቱም ፊት ትጠረግ ዘንድ፤ በቦታህም ብርሃን ይነግስ ዘንድ የልኡል ፈቃድ ሆኖ እነሆ በመቃብርህ ላይ እውን እንዲሆን ታወጀ! ''
📌ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 6 ገጽ 10
@yalemberhan