ኮሮና ቫይረስ
~~~~~~
-ሩብ የአህሉ የዓለም ህዝብ እንቅስቃሴው ተገቶአል።
-በሽታው በ198 የዓአለም ሃገራት ገብቶአል።
-የአፋሪ ሃገራትም የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እና የሰአት እላፋ እየጣሉ ይጠኛሉ።
-ስፔን በሽታው የሞቱ 3430 ደርሰዋል ።ባለው አንድ ቀን ውስጥ 738ሰዎች ሙተዋል።በጣሊያን የሟች ቁጥር 6820 ደርሶል።
-ታላላቅ ድርጅቶች የተመቱ ይገኛሉ።አምሪካን ደግፈው የያዙ ለምሳሌ እንደ አምል (apple) ኪሳራ እያስተናገዱ ነው።
-የአፋሪካ ሃገራት በሽታው ለመቆጣጠር የአስቸካይ ግዜ አዋጅ እና የሰአት እላፌ አውጃዋል።
-ከአንድ መቶ አገራት ድበራቸዋን ዘግተዋል፣ አየር መንገዶች ተዘግተወል፣ ፋብሪካዎች ተዘግተዋል፣ ስራ አጥነቱ ጨምሮአል፣
-አሜሪካ ምጣኔ ሃብቱን ለመደገፍ 2 ትሪሊዮን ድጎማ አድርጋለች።
-ህንድ 1.3 ቢሊዮን ዜጎቻን ከቤት እንዳይውጡ አዝዛለች።
-የዓለም ሀገራት በሽታው ለመቆጣጠር በሚደረገው የዜጎች እንቅስቃሴ መገደብ ምክንያት ኢኮኖሚዋ እየደቀቀ ነው።ሲኔማ ቤቶች፣ ምሽት መዝናኛውች ትልልቅ የገቢያ ማእከላት ተዘግተዋል።
-በሃኪም የተረጋገጡ ብቻ 470,000 በላይ በሽታው ተይዘዋል። (ቤት ውስጥ ያለው ያልተረጋገጠ እና መንግስታት የሚደብቁትን ሳይጨምር)
-ይህ ሁሉ የሆነው በአጭር ግዜ በሁለት ወር ውስጥ ነው።
~~~~~~~~
መልእክቶች ላይ እንደተረዳነው ልኡል ገና ዓለም እጁን እስከምትሰጥ ድረስ ብዙ እርምጃ እንደሚውስድ እንረዳለን እኛም ውሳኔአችንን አካሄዳችንን ከልኡል ፍቃድ እና ውሳኔ ጋር እናድርግ እንጅ በምንም አንጨነቅ ይህ አስቀድሞ ተነግሮአል።
@yalemberhan