#በሃገራችን
-መጋቢት 3/2012 ዓ/ም የመጀመሪያው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው በሀገራችን ከተገኘ ወዲህ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ዛሬ አስራ ስድስት (16) ደርሷል፡፡
-አዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱንም ተገልፃል፡፡ከግለሰብ ጋር የነበሩ 24 ሰዎችም ተለይተዋል ተብሎአል።
-ቫይረሱ አሁንም የሚሰራጭበት መጠን እንደጨመረ ነው። ቫይረሱ የመጀመሪውን 100ሽ ሰውችን ለመያዝ 67 ቀናት የወሰደበት ሲሆን፤ አሁን ላይ ግን 2ቀናት ብቻ እየወሰደበት ይገኛል።
-አሜርካ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 85,740 ደርሶአል።
-አጠቃላይ በዓለም ላይ የተያዙ በቫይረሱ 542,360ደርሶአል።
-አጠቃላይ በቫይረሱ የሟቱ ቁጥር ወደ 24,368 ደርሶአል።
ምንጭ [world meter,BBC ,MoH]
@yalemberhan