Репост из: ቁርአን_ወሱናህ_ቢፋህሚ_ሰለፍ_የውይይት መድረክ ቻናል
❐እናታችን ዓኢሻ -ረዲየሏሁ አንሃ- የሚከተለውን አስተላልፋለች!
❝የአላህ መልዕክተኛﷺ አያፈጥሩም እስክንል ድረስ ይጾሙ ነበር ፤ አይጾሙም እስክንልም ያፈጥሩ ነበር። የአላህ መልዕክተኛﷺ ከረመዷን ውጪ ያለን ወር ሙሉ በሙሉ ጨርሰው ሲጾሙ አልተመለከትኩም። በሸዕባን ወር ጾም የሚያበዙት ያክል በየተኛው ወር ጾምሲያበዙ አልተመለከትኩዋቸውም። ❞
|| ሸዕባን ➍/➊➍➍➏
@Abdul_halim_ibnu_shayk
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0
❝የአላህ መልዕክተኛﷺ አያፈጥሩም እስክንል ድረስ ይጾሙ ነበር ፤ አይጾሙም እስክንልም ያፈጥሩ ነበር። የአላህ መልዕክተኛﷺ ከረመዷን ውጪ ያለን ወር ሙሉ በሙሉ ጨርሰው ሲጾሙ አልተመለከትኩም። በሸዕባን ወር ጾም የሚያበዙት ያክል በየተኛው ወር ጾምሲያበዙ አልተመለከትኩዋቸውም። ❞
📘 ቡኻሪ | ሙስሊም
|| ሸዕባን ➍/➊➍➍➏
@Abdul_halim_ibnu_shayk
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0