🌹ሀያዕ የኢማን መመዘኛ🌹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


🌸ለሙስሊም እህቶች ትምህርት,ምክሮችንና አዳዲስ ነገሮችን የሚያሰራጭ ቻናል ነው🌸
📚مَنهَـجُنَـا الكِتاب والسُّـنّـة بِفهمِ سَلَـفِ الأُمّـة📚
https://t.me/ye_Sunnyi_Setochi_Medrek
🌹كوني سلفية على الجادة🌹
«ሀያዕ ለሴት ልጅ ውበት
ለወንድ ደግሞ ኳሊቲ ነው»
🌹═══ ¤❁✿❁¤ ═══🌹

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


#ትምህርቶች᎗ለባለ᎗ትዳሮች

⓵ ልክ እንዳገባሀት የሚስትህ የፊት በኩል ራስ ላይ እጅህን አድርገህ ይህንን ዱአ አድርግ

"بسم الله اللهم إني أسألك من خيرها وخير ما جبلتها عليه وأعوذ بك من شرها وشر ما جبلتها عليه"

⓶ አዲስ ተጋቢዎች አብረው ሁለት ረከአ ሰላት ሊሰግዱ ይወደድላቸዋል

➠ይህ ተግባር ከሰለፎች የተረጋገጠ መሆኑን ሸይኽ አልባኒ አዳበ ዚፋፍ ኪታባቸው ላይ ይጠቅሳሉ

⓷ ከሚስቱ ጋር ግንኙነት ሲያደርጉ የሚባል ዱአ

"بسم الله اللهم جنبنا الشيطان وجنب الشيطان ما رزقتنا"

⓸ በአንድ ለሊት ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ ድጋሚ አሁንም ሊገናኛት ከፈለገ በመሀል ውዱእ ማድረግ ይወደድለታል።

➠ኡዱ ማድረጉ ለግንኙነቱ ነሻጣ እንደሚሰጣቸው ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ላይ ተጠቁሟል።

⓹ ቢታጠብ ደግሞ የበለጠ የተወደደለት ይሆናል ምክንያቱም ከመልእክተኛው በየግንኙነታቸው መሀከል መታጠባቸው ስለተገኘ

⓺ ባል እና ሚስት አብረው በአንድ ቦታ እየተያዩ መታጠብ ይፈቀድላቸዋል

➠አኢሻ እና መልእክተኛው በዚህ መልኩ ይታጠቡ ነበረ

⓻ ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ በዛው መተኛት የፈለገ ሰው ውዱእ አድርጎ ቢተኛ ይወደድለታል

➠ግን ይሄ ውዱ ግዴታ አደለም ሳያደርግ ቢተኛም ወንጀል አይኖርበትም

➠ታጥቦ ቢተኛ ግን ከሁሉም በላጭ ይሆንለታል

⓼ አንዳንድ ግዜ በውዱ ፋንታ ተየሙም አድርጎ ቢተኛም ይችላል

⓽ ሚስቱ የወር አበባ ላይ ሆና ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም ከባድ ወንጀል ነው

➠ነገር ግን በብልቷ ከመገናኘት ውጪ ባለ ሁኔታ ከሷ ጋር እንደፈለገ መጠቃቀም ይፈቀድለታል

⓾ የማታ ሚስጥራቸ ለሰው ማውራት ከባድ ወንጀል ነው

➠ባልም ይሁን ሚስት በግኑኝነት ግዜ ያለ ሚስጥራቸውን ለማንም መናገር የለባቸውም
✍ኻሊድ ሙሀመድ (አቡ ሱለይማን)
https://t.me/ye_Sunnyi_Setochi_Medrek
🌹كوني سلفية على الجادة🌹




#አስፈሪ_ሃድስ ሴቶችን በተመለከተ

እህቶች አላህ ይዘንላችሁና ይህን ነብያዊ ሃድስ በደንብ አድርጋችሁ ተረዱና ራሳችሁን ፈትሹበት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንድህ ብለዋል
"እሳትን ተመለከትኩኝ አብዛኛዎቹ በሷ ውስጥ ያሉት(የገቡት) ሴቶች ናቸው፤ (የገቡበትን ምክንያት ሲገልጹም ) የባልን ውለታ ይክዳሉ፣መልካም ውለታንም ይክዳሉ፣ለአንዷ ሴት አመት ሙሉ መልካምን ብትውልላትና የሆነ ነገርን(ጎደሎን) ካንተ ብታይ በፍጹም ካንተ መልካምን ነገር አላውቅም ትላለች "
[ ሶሒሑል ቡኻሪ]
____ __

እህቴ ሆይ! ከትዳር አጋርሽ ጋር አላህ እስከፈቀደልሽ በመልካምና በፍቅር ኑሪ። የአላህ ውሳኔ ሁኖ ደግሞ ጠብም ይሁን መለያየት(ፍች) ቢከሰት ባልሽ የዋለልሽን ውለታ፣ያደረገልሽን መልካም ነገሮች ረስተሽና ውለታ ቢስ ሁነሽ ራስሽን ለጅሐነም ማገዶ ለማድረግ አትጣሪ።በጠብና በፍች ጊዜ ሸይጧንና ነፍስያ አሸንፈውሽ ውለታን ለመካድ ቢያነሳሱሽ ከላይ የሰፈረውን ሐድስ በማስታወስ ራስሽን ከእሳት ጠብቂ !!
ወንድምሽ √ Ibnu Seid
https://t.me/ye_Sunnyi_Setochi_Medrek
🌹كوني سلفية على الجادة🌹




Репост из: 🌹ሀያዕ የኢማን መመዘኛ🌹
" #ተማሪ_በፍፁም_አትፍሪ "

ሒሳብ አለመማር ወይም ኬሚስትሪ
ከወንዶች ጋር አብረሽ ስፖርትን በሱሪ
ባትሮጭ ከሜዳ ባትሽከረከሪ
ዶክተር ጋር ብቻሽን ነርስነት ባትሰሪ
የአድዋን ጦርነት ተምረሽ ሂስትሪ
እንቶ ፈንቶ ነገር ለሰው ባታወሪ
የእንግሊዝኛን ወግ አንብበሽ ባትኖሪ፤
ይበቃሽ የለም ወይ ቁርአን ብትቀሪ
ተውሒድን ተምረሽ ቤተሰብ ብትመክሪ
የሸሪዓዊ እውቀት የዲን አስተማሪ
መሆንሽ በቂ ነው በፍፁም አትፍሪ
         ↷⇣🌹⇣↶

https://t.me/ye_Sunnyi_Setochi_Medrek
🌹كوني سلفية على الجادة🌹




لاَ تَتكَلّم بِغَيرِ عِلْم لاَ تَتسَلّق العِلْم مِنْ غَيْر أَبْوَابِه، لاَ تَأْخُذ العِلْم مِنْ غَيْر أَهْلِه

للشيخ العلامة/ صَـالِح بـنُ فـَوْزَان الفَـوْزَان -حَـفِظهُ الله-
@salihfawzan


ሸይኸል ኢሥላም እንድህ ይላሉ፡–
መሰረታዊ ነገርን የተወ መድረሻው ጨለመ።
ከመረጃ ያፈነገጠ መንገዱ ጠመመ።
 ( አዱረሩ ሰንያህ ፊ ኪታቢ ተውሒድ 5/352)
https://t.me/ye_Sunnyi_Setochi_Medrek
🌹كوني سلفية على الجادة🌹




☞ከደጋግ (ከሷሊህ) ሰዎች ጋር መቀማመጥ 6 #ጥቅሞችን አስገኝቶ ከ6 #መጥፎ ነገሮች ይጠብቃል
1: ከጥርጣሬ ወደ እርግጠኝነት
2: ከይዩልኝ ወደ ኢኽላስ ( ለአላህ ብሎ መስራት)
3: ከዝንጉነት ወደ አስታዋሽነት
4: ከልክ ያለፍ የዱንያ ፍላጎት ወደ አኼራ ፍላጎት
5: ከኩራት ወደ መተናነስ
6: ከመጥፎ ጥርጣሬ ወደ መካሪነት
""ኢብነል ቀይም አል ጀውዚ""
አላህ ይወፍቀን።
https://t.me/ye_Sunnyi_Setochi_Medrek
🌹كوني سلفية على الجادة🌹




قال الحافظ ابن رجب (ت: ٧٩٥ هـ):

*የሙታን ምኞት*

በቀብር ውስጥ የሙታን ታላቅ ምኞት ያመለጣቸውን መልካም ስራ እና ተውበት ለመድረስ የሚያስችላቸውን የአንዲት ቅፀበት ህይወት ማግኘት ነው።
የዱንያ ሰዎች ግን እድሜያቸውን በከንቱ ነገሮች እና በመዘናጋት ያሳልፉታል። ከነሱም ውስጥ እድሜውን በሙሉ በወንጀል የሚፈጅ አለ።

📚 [لطائف المعارف (صـ٣٣٩)]
https://t.me/ye_Sunnyi_Setochi_Medrek
🌹كوني سلفية على الجادة🌹




እንኳን ለተከበረው ለዒድ አል—ፊጥር በዐል በሰላም አደረሳችሁ‼️

ተቀበልአሏህ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል

👋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

እነሆ የጨረቃ መታየቷ በመረጋገጡ ነገ (ማክሰኞ) የዒድ አልፈጢር በዐል ይሆናል።

🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

تقبل الله منا ومنكم عيدكم مبارك

https://t.me/ye_Sunnyi_Setochi_Medrek
🌹كوني سلفية على الجادة🌹




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


ሀሰኑል በስሪ ረሂመሁሏህ እንድህ ብለዋል
«ሱጁድ ኩራትን ያስወግዳል፤
ተውሂድ ሪያዕን ያስወግዳል።»

(التواضع لابن أبي الدنيا ٢٧٣ـ١)

@ye_Sunnyi_Setochi_Medrek







Показано 20 последних публикаций.

1 182

подписчиков
Статистика канала