Yeab-Media


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


🙂ሰላም እንዴት ናችሁ የአብስራ ነኝ።በዚህ ቻናል የሚጠቅማችሁን እያንዳንዱን ነገር የምለቅበት ስለሆነ #Share ማድረግ አትዘንጉ።
🧭#applications
📩#books
📣#short courses
✏️#materials
በዚህ ቻናል ያገኛሉ🔜
🌐 @yeab_media
▶️ http://www.youtube.com/@yabmedia

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


የክርስትና እምነት ተከታዮቼ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏

ስለቆየሁ ይቅርታ


👉በዚህች ደቂቃ ውስጥ በመኖርና በመሞት መካከል ሆኖ የሚጨነቅ ሰው ይኖራል😢
👉እራት ልጆቿን ምን እንደምታበላ ጠፍቷት የምትጨነቅ እናት ትኖራለች😔
👉በስደት በአሰቃቂ ሁኔታ ያሉ ሰዎች ይኖራሉ


😊አሁን ስሙኝ እናንተ የምትጨነቁበት ነገርስ ምንድን ነው?...እረፉ ተመስገን በሉ ስለሁሉም ነገር የምሬን ነው ተመስገን🙏


"die empty "(ዳግላስ ጴጥሮስ)

ነገሩ ምን ይመስላችኋል ?
የተሰጠንን ያለንን ፀጋ እና ሀብት ምን ያህል እንጠቀመው የሚል ፅንሰ ሀሳብ ያለው ንግግር ነው።ስትኖር ካልተጠቀምከው ዕድሎችህን ካሳለፍካቸው አንተ የሞትክ ቀን በደንብ እና በአግባቡ እየተጠቀሙብህ ትኖራለህ ማለት ነው።ያለህን እውቀት፣ ዕድሜ ፣ገንዘብ፣ ጉልበት፣ አቅም፣ ደስታ ፣ስኬት አሟጠህ ካልተጠቀምክ ሌላው ቢቀር ሰውነትህ በስባሹን ሁሉ በአግባቡ ተጠቀመው ነው።
ከአፈር በታች ስትሆን ሁሉም ይጠቀሙብሀል ትበሰብሳለህ ትሸታለህ የት እንዳለህ አታውቅም ምስጦች ይበሉሀል ከአፈር በላይ ያሉት የሰራኸውን በአንተ መሞት እየተደሰቱ የሰራኸውን ቅርጥፍጥፍ አድርገው ይጠቀሙታል ምክንያቱም ጥቅመኞች ስለሆኑ።
ስለዚህ ያለህን የተሰጠህን ሁሉ በቻልከው አቅም ዛሬ አሁን አሟጠህ ሙት !
      

               ቤ⁺ቂርቆስ✍


ከፈተና ዝግጅት ጋር ሃሳቡን ብናያይዘው

ማንበብ+ማንበብ+ማንበብ➡️ፍርሃት(ጥርጣሬ)

ማንበብ+ጥያቄ መስራት+Information➡️ ጥሩ ውጤት

በርቱ ጊዜውን ተጠቀሙበት💪


✅ሰሞኑን በ Spiritual Case ምክንያት ብዙም ላልጽፍ እችላለሁ።

የፈለጋችሁትን እገዛ በ @yeab_media ጠይቁኝ በተቻለኝ አቅም እመልሳለሁ።✋


በዩትዩብ 15000 subscribers ገብቻለሁ።

ክብሩን ፈጣሪ ይውሰድ🙏

✅ዩትዩብ ቀላልም አይደለም ያን ያክልም ከባድ አይደለም😊።በደንብ ፈትኖኝ ነበር😌።ብዙ ውጣ ውረዶችን አይቻለው የጀመርኩት በInfinix smart 5 ነው🙈።ግቢ ገብቼ ለመስራት በጣም ተቸግሬ ነበር ግን እንዴትም ብዬ ባለው ነገር ቪዲዎ እሰራ ነበር።በክረምት በተለየ ሁኔታ እንደምመጣ ተስፋ አደርጋለሁ✋።
🙏ስለ ድጋፋችሁ አመሰግናለሁ ።
➡️ጉዞ ወደ 100k subscribers አንድ ላይ.......💪


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Life is too short!💪


የፍርሐትና ጥርጣሬ መንስኤዎች

👉በቂ ዝግጅት አለማድረግ
👉በሰውና በምድር መታመን
👉ራስን ሌላው ጋር ማወዳደር
👉የሚጠበቅብንን አለማድረግ
👉ስለ ነገሩ በቂ እውቀት አለመኖር ናቸው።


👉በተለያዩ ምክንያቶች Private የማማከር አገልግሎት የምትፈልጉ
@yeabmedia ላይ አናግሩን

✅ጭንቀት
✅በእቅድ አለመመራት
✅ደስታ ማጣት
✅ጥርጣሬ....ሌሎችንም ያላችሁበትን ሁኔታ አብረን በመሆን እንፈታለን።

👉Inbox ስታደርጉ የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን መፈለጋችሁን ለመለየት '' Support'' ብላችሁ ጻፉልን።

መልካም ቆይታ


ሁሌም ቢሆን አስታውሱ!

1.ሁሉንም ሰው ማስደሰት አትችሉም
2.ፍጹም ስህተት የሌለበት ሕይወት የለም
3.ገንዘብ ሁሉንም ችግር አይፈታም

@yeab_media


በሳምንት በ15 ቀን አንዴ Live session ይኑር?
Опрос
  •   Yes
  •   Not bad
  •   No


ለፈተና ዝግጅት የሚያግዙ ወሳኝ Apps and Websites

👉Chat-gpt,Poe,Ask ai(AI websites)
👉'I love pdf'(any file converter)(web)
👉Chat-on(Apk)
👉YouTube+snaptube(tutorial)
👉Easy note(Task and Reminder Apk)

😊ይመቻቹ


''በሱስ ምክንያት የሚመጣን ጭንቀት በሱስ መፍታት አይቻልም''

አንድ ሰው የመጠጥ ሱስ ስላለበት እንዴት ላቁም ብሎ ቢጨነቅ፣ቢያስብ 😊ከዚህም ጭንቀት ለመላቀቅ መጠጥ እንደ መጠጣት ማለት ነው🙂።

!የልምድ መፍትሔ ልምድ ነው!

የተመቻቹ👍

@yeab_media


ለፈገግታ😊


ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል👍

ይሄ አባባል በጣም ትክክል ነው😊 ዛሬ ከጓደኛዬ ጋር ስለ ምርቃትና ከግቢ ስለመውጣት እያወራን ነበር😔።እና.......ይሄንን ሁሉ አመት አብረን በልተን አብረን ጠጥተን ብዙ ነገሮችን አሳልፈን በአንድ የዩንቨርስቲ ማስታወቂያ ልንለያይ እንደሆነ እያሰብን ብዙ አወጋን🥹።ከጥቂት አመታት በፊት Highschool,Preparatory አብረን የተማርናቸው ተማሪዎች አብረን ብዙ የማይረሱ ጊዜያትን ያሳለፍናቸው ጓደኞች ተደዋውለንም ተፈላልገንም አናውቅም...☹️ይገርማል...ከሁሉም በላይ ከቤተሰብ ጋር fresh ላይ በየቀኑ ከዚያ በሳምንት ሶስቴ.....እያለ....በሳምንት አንዴ መደዋወል ላይ ደርሰናል።...ይሄም በጣም ...ይገርማል😃

እና ወዳጆቼ ስለሰው የምትጨነቁ አይወዱኝም አያቀርቡኝም፣አይደውሉም...ወዘተ እያላችሁ በራሳችሁ ላይ የምትጫወቱ እረፉ ሰውም ጊዜም ያልፋል። ያኔ እናንተም እንደኔ እንደምትገረሙ አልጠራጠርም።(Improve your Self)

መልካም ምሽት😊


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አስተማሪና ጥሩ ንግግር


ቶሚ ላሶርዳ የሚባል ደራሲ የተናገረው አንድ ንግግር ያስገርመኛል።

''80% የሚሆኑ ያንተን ችግር(ፈተና) የሰሙ ሰዎች ግድ አይሰጣቸውም.....20%ቱ ደግሞ ያንተ ውድቀት የሚያስደስታቸው ነው ይላል''

👉ደካማ ጎንህን ሁልጊዜ ለሰው አትናገር የምታገኘው መፍትሔ አይጠቅምህም አንተ ግን ራስህን ተመልከትና ወስን''


ስኬታማ የጥናት ምስጢር -@Amharicbookstore.pdf
14.9Мб
📗፦ ስኬታማ የጥናት ሚስጥር
✍፦ ዶ/ር አቡሽ አያሌው
👉ለእናንተ የሚጠቅማችሁን መርጣችሁ አንብቡ
በጣም ምርጥ መጽሐፍ ነው።

@yeab_media


✅ለጥናት ወሳኝ የሆኑና ብዙ ተማሪዎች ላይ የሰሩ ዘዴዎች(Study Tips During Exams)

1. Break your material into smaller chunks 📚➡️📝
2. Prioritize important chapters 🔑📖
3. Use the Pomodoro Technique ⏲️ 25 min study 🧠 + 5 min break ☕
4. Review past papers 📝🔁
5. Stay consistent 📅✨

@yeab_media


ሰላም ቤተሰብ እንዴት አመሻችሁ?እዚህ ቻናል ላይ ከኔ ሐሳብ እና Content ውጪ የሚለቀቁ ጽሑፎች ማስታወቂያ ስለሆኑ እንዳትረበሹ በተረፈ መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ😊

Показано 20 последних публикаций.