መቼ ደርሳለሁ ካንተ፤
መቼ አያለሁ አንተን ፤
ነፍሴ አልቃለች በናፍቆት፤
ልትሆን በእግርህ ስር ባንተ ቤት፤
እውነት ብርሃን ወደአንተ ይመሩኛል፤
ወደቅድስና ማደሪያ ይወስዱኛል፤
ጉልበቴ በስምህ ሁሌ ባንተ ጽኑ ነው፤
ማዳንህ ደስታዬ ተስፋዬ ሆነህ፤
የምንዘምረው ምዘምረው።
የምዘምረው - ፀጋአብ አለሙ
Full Album ▷ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
መቼ አያለሁ አንተን ፤
ነፍሴ አልቃለች በናፍቆት፤
ልትሆን በእግርህ ስር ባንተ ቤት፤
እውነት ብርሃን ወደአንተ ይመሩኛል፤
ወደቅድስና ማደሪያ ይወስዱኛል፤
ጉልበቴ በስምህ ሁሌ ባንተ ጽኑ ነው፤
ማዳንህ ደስታዬ ተስፋዬ ሆነህ፤
የምንዘምረው ምዘምረው።
የምዘምረው - ፀጋአብ አለሙ
Full Album ▷ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta