ሁሉን በውበቷ ስትገንበት ኖራ፤
ጥበብ ደከመች አምላክ ስታብራራ፤
ሁሉን በግነቷ ስትገልጽበት ኖራ፤
ጥበብ ተሸነፈች አንተን ስታብራራ፤
አትመሰልማ በምንም ምሳሌ፤
ጣትህ በሰራችው ባለው እስከዛሬ፤
ደርሶም አይገልጽህም የቃላት ውበቱ፤
ልቤ ይዘምር እንጂ ከመንፈስ ቅኝቱ፤
ስምህን ጠርቼ ቅኔን ልዘረፍበት፤
ቃል አልተወለደም ክብር ሊከብርበት።
ጥበብ ተሸነፈች - ቤቲ ተዘራ
▷ www.Albastros.com
▷ @Yedestaye_Elilta
ጥበብ ደከመች አምላክ ስታብራራ፤
ሁሉን በግነቷ ስትገልጽበት ኖራ፤
ጥበብ ተሸነፈች አንተን ስታብራራ፤
አትመሰልማ በምንም ምሳሌ፤
ጣትህ በሰራችው ባለው እስከዛሬ፤
ደርሶም አይገልጽህም የቃላት ውበቱ፤
ልቤ ይዘምር እንጂ ከመንፈስ ቅኝቱ፤
ስምህን ጠርቼ ቅኔን ልዘረፍበት፤
ቃል አልተወለደም ክብር ሊከብርበት።
ጥበብ ተሸነፈች - ቤቲ ተዘራ
▷ www.Albastros.com
▷ @Yedestaye_Elilta