ወደድኩህ ወደድኩሽ፤
እያለ ቃላት እየቆለለ፤
ሳይታሰብ በድንገት፤
ከስፍራው ገለል አለ፤
በቆላ ሆነ በደጋ፤
በክረምትም በበጋም፤
ህያው ነው ያንተስ ፍቅር፤
ይለወጣል ብዬ አልሰጋም።
ከባህር ይዘልቃል፤
የፍቅርህ ጥልቀቱ፤
ራስህን አሳንሰህ፤
ገብተሃል በየቤቱ፤
ከባህር ይዘልቃል፤
መውደድህ ጥልቀቱ፤
በእየሱስ በኩል መጥተህ፤
ተገኘህ በየቤቱ።
አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ፤
አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ።
ይዘልቃል - ተከስተ ጌትነት
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
እያለ ቃላት እየቆለለ፤
ሳይታሰብ በድንገት፤
ከስፍራው ገለል አለ፤
በቆላ ሆነ በደጋ፤
በክረምትም በበጋም፤
ህያው ነው ያንተስ ፍቅር፤
ይለወጣል ብዬ አልሰጋም።
ከባህር ይዘልቃል፤
የፍቅርህ ጥልቀቱ፤
ራስህን አሳንሰህ፤
ገብተሃል በየቤቱ፤
ከባህር ይዘልቃል፤
መውደድህ ጥልቀቱ፤
በእየሱስ በኩል መጥተህ፤
ተገኘህ በየቤቱ።
አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ፤
አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ።
ይዘልቃል - ተከስተ ጌትነት
Full Album▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta